Channel
''Animal Farming Entrepreneur'' በወተት ከብት እርባታ | ዶሮ እርባታ | በቁም እንስሳት የመኖ ዘሮች እና የእርባታ ቁሳቁስ ቴክኖሎጂዎች ስፔሻላይዝ ያደረገ! ስለ AgriLancer ማብራሪያ introduction ያንብቡ 👉https://t.me/agrilancer/1455
Updated: 2026-08-25
የአፍና እግር በሽታ (Foot and Mouth Disease - FMD) በኢትዮጵያ ውስጥ በብዛት የእግርታፍ ህመም በመባል የሚታወቅ ሲሆን፥ ባለሰኮና እንስሳትን (በተለይም ከብት፣ በግ፣ ፍየል እና አሳማዎችን) የሚያጠቃ በጣም ተላላፊ የሆነ የቫይረስ በሽታ ነው። ይህ በሽታ በከብቶች ምርታ…
⚡️የአፍና እግር በሽታ (Foot and Mouth Disease - FMD)
⚡️ዲካልብ ዋይት የእንቁላል ቄቦች በሽያጭ ላይ እጅግ በጣም ከፍተኛ ምርት የመስጠት አቅም ያላቸው ያላዘዛቹ እዘዙ ከመስከረም 3 ጀምሮ ማስረከብ እንጀምራለን ይደውሉ +251913323845 @AgriLancer
⚡️10 የወተት ላሞችን አንዴ 📌ኮሜርሻል ደረጃ 📌ለሰፋፊ ፋርሞች 📌ለህብረት ስራ ማህበራቶች ✨አውቶማቲክ ማለቢያ ✨ከቱርክ የገባ ✨Vepmir ብራንድ ✨10 ቢዶኒ ከ 30 ሊትር አቅም ጋር ✨ብረት ስሪት ✨ከቦታ ቦታ ተንቀሳቃሽ ጎማ ያለው ✨ኤሌክትሪክ 🌾አንድ ሰው ብቻ የሚቆጣጠረው …
የእርጉዝ ላም አመጋገብ እና እንክብካቤ ጤናማ ጥጃ ለመውለድ፣ በቀላሉ እንድትወልድ እና ከወለደች በኋላ ከፍተኛ የወተት ምርት እንድትሰጥ ወሳኝ መሰረት ነው። የላሚቱ እርግዝና በሦስት ዋና ዋና ደረጃዎች (Trimesters) ተከፍሎ የሚታይ ሲሆን፣ እንደየ ደረጃው የምግብ ፍላጎቷ ይለያያል…
⚡️የእርጉዝ ላም አመጋገብ ከ1ኛ እስከ 9ኛ ወር
Media post
⚡️ለመጪው የገና በዓል የስጋ አውራ ዶሮ ለገበያ ያቅርቡ የገና እና የፋሲካ በዓላትን ተከትሎ ለሚኖረው ከፍተኛ የእርድ ፍላጎት ለዶሮ አርቢዎች ትልቅ የትርፋማነት እድልን ይዞ ይመጣል። እርሶም ከመስከረም 15 ጀምሮ የስጋ አውራ ጫጩቶችን በማስገባት ለገና ሰንጋዎችን ለገበያ ማቅረብ ይችላ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.