Channel
አዳዲስ እና የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን በጥራት የሚያቀርብላችሁ ዓለም ሲኒማ በየቀኑ ከ7፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 2፡20 በሁለት ምቹ ሲኒማ አዳራሾች አዳዲስ ሀገርኛ ፊልሞችን ይዞ ይጠብቃችኋል። በተጨማሪም www.facebook.com/alemcinema/ ተመሳሳይ የሲኒማ መረጃዎችን በየቀኑ መከታተል ይችላሉ።
Updated: 2026-09-07
ጳጉሜን በዓለም ሲኒማ ያሳልፉ 🥤 🍿 09 86 95 95 95
🎭 ሳምንታዊ የቲያትር ትኬት ሽያጭ ተጀምራል🎭 ውድ የዓለም ሲኒማ ቤተሰቦቻችን፤ ቴሌ ብር ላይ ገብተው በሁሉ በጄ የመረጡትን የቲአትር ትኬት መቁረጥ ይችላሉ። ዓለም ሲኒማም መቁረጥ ይችላሉ። 🍿 🥤 09 86 95 95 95
🎭«ባሎች እና ሚስቶች» አስቂኝ ቲያትር 🎭 በልዩ ፕሮግራም ነገ እሁድ በ12 ሰዓት ከሚወዳቸው ድንቅ አርቲስቶች ጋር የሚታደሙበት ድንቅ የቲያትር ምሽት! እንዳያመልጦዎ። ትኬትዎን ቴሌ ብር ላይ በሁሉ በጄ ይቁረጡ 09 86 95 95 95
ቅዳሜ እና እሁድን በተመረጡ በሀገረኛ ፊልም እና ቴአትር በዓለም ሲኒማ ሪፍሬሽ ያድርጉ!
#ዓለም ሲኒማ ቦሌ የአርብ የፊልም እና የቴአትር ፕሮግራም 🎭"አቧረው ጨሰ" ኮሜዲ ቴአትር በ12:00 🎞 "ሐምራዊ" በ7:00 እና በ9:00 🎞 "ፈረንጁ ሀበሻ"በ8:00 🎞 "ሳላያት" በ10:10 እና ምሽት በ2:30 🎞 "ቀን ዘራፊ" በ11:10 🎞 "መቀነት" በ1:10 #በዓለም …
🔥የተወዳጁ«ኮከቡ ሰው» ቴአትር ተመልካቾቻችን የዛሬ ትኬት ሙሉ በሙሉ ማለቁን በአክብሮት እያሳወቅን 🔥 ⏰ ቲያትሩን በሰዓት ለመጀምር እንዲያመቸን፣ ኦንላይን የቆረጡትን ትኬት በጊዜ በመምጣት በር ላይ ስካን (Scan) እንዲያስደርጉልን በትህትና እናሳውቃለን። ዘወትር ሐሙስ መታየቱን …
#ዓለም ሲኒማ ቦሌ ከሰኞ - ሐሙስ በተመረጡ ሀገረኛ ፊልም እና ቴአትር ሪፍሬሽ ያድርጉ
🎭 የቲያትር ትኬት ሽያጭ ተጀመረ🎭 ውድ የዓለም ሲኒማ ቤተሰቦቻችን፤ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ቴሌ ብር ላይ ገብተው በሁሉ በጄ የመረጡትን የቲአትር ትኬት መቁረጥ ይችላሉ። ዓለም ሲኒማ በአካል በመገኘት መቁረጥ ይችላሉ። 🍿 🥤 09 86 95 95 95
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-08-25 · first ad check queued