Channel
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @marketing_team433
Updated: 2026-09-04
✅በአለም ብቸኛው ጥይት የማይበሳው ቆዳ ያለው እንስሳ Pangolin የተሰኘው የዱር እንስሳ ነው፡፡ በሀገራችን ኢትዮጵያም Ground Pangolin የተሰኘው የዚሁ እንስሳ ዝርያ እንዳለ ይታመናል @amazing_fact_433 @amazing_fact_433
✅በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው መፅሀፍ በአማርኛ Pdf ተለቀቀ ዳርክ_ሳይኮሎጂ 👍 ይሄ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ የተሰኘው መጽሐፍ ማንም እንደፈለገ እንዳይጫወትብህ የሚረዳ አስተሳሰብህን የሚቀይርና በሕይወትህ እንዴት በጥበብ መጫወት እንዳለብህ የሚያስተምር እጅግ ምርጥ መጽሐፍ ነው። አሁኑኑ ያንብቡ…
Media post
🌟 በሲነስቴዢያ (Synesthesia) የሚታወቁ የታወቁ ዓለም አቀፍ ሰዎች፦ ይህ አእምሮአዊ ስጦታ ያላቸው ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ እጅግ ከፍተኛ የሆነ የፈጠራ ችሎታ (Creativity) አላቸው፦ 🎼 ቢሊ ኢሊሽ (Billie Eilish)፦ ዘፈኖቿን የምትጽፈውና የምታዘጋጀው በሙዚቃው ውስ…
ድምፅን ማየት እና ቀለሙን መቅመስ የሚችሉ ሰዎች እንዳሉ ያውቃሉ? በተፈጥሮ የሰዎች የስሜት ህዋሳት (ማየት፣ መስማት፣ መቅመስ፣ ማሸተት እና መንካት) የተለያዩና የተነጠሉ ናቸው። ነገር ግን እነዚህ ሰዎች አእምሮ ውስጥ የእነዚህ የስሜት ህዋሳት የመልዕክት መስመሮች እርስ በእርስ የተቀላ…
ይህንን ያውቃሉ ?? ቮልስዋገን የቡጋቲ ፣የአውዲ፣ላበርጊኒ፣ቤንትለይ፣ዱካቲ እና ፓርሽ ባለቤት ነው ። @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
በ 1 ወር ውስጥ እንግሊዘኛን አቀላጥፈህ መናገር ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ ይህ ቻናል ላንተ ነው በነጻ ለመማር Join በል👇✅ ➡️ @EnglishLearn_Ethiopia ➡️ @EnglishLearn_Ethiopia
Open Ai እጅግ በጣም ኃይለኛ የሆነውን የ Ai ሞዴል 'GPT-6 Astra' ግልጋሎትን መስጠት ጀምሯል።🥶🥶 GPT-6 Astra ምንድን ነው? በምሳሌ እንካቹ... የዱሮ Ai 👉 “ኢሜይል ጻፍልኝ” ብለን ስንጠይቅ ኢሜሉን ይፅፋል... አዲሱ GPT-6 Astra ግን ፦ 👉 “ይህን…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.