Channel
Website: https://www.amharabank.com.et/ E-mail: [email protected] HQ, Ras Mekonnen Ave, Leghar Addis ababa, Ethiopia P.O.Box 28450 Code 1000 Swift code: AMHRETAA ABa Care Center: 690 (Toll Free) ABa Care Center Direct Call - +251 - 115 - 584785
Updated: 2026-09-07
መልካም ሰንበት! ሰንበትንና ሁሉም የዕረፍት ቀናትን ጨምሮ የባንካችን ዲጂታል የአገልግሎት አማራጮች በቀን ለ24 ሰዓት በሳምንት ለ7 ቀናት አገልግሎት ይሰጣሉ! አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram…
እስከ 50 ሺህ ብር የሚያሸልመው የአዲስ ዓመት የቲክቶክ ቻሌንጃችን፤ ነገ ጳጉሜን 1 ቀን 2018 ዓ.ም ይጀምራል! በቻሌንጁ ለመሳተፍ የአዲስ ዓመት ተስፋን የሚያንጸባርቅ፣ እና አማራ ባንክን የሚገልጽ ግጥም በግል ቲክቶክ ገጻችሁ ሰርታችሁ አጋሩ! የባንካችንን ትክክለኛ የቲክቶክ አካውን…
የጨረታ ማስታወቂያ 1. የመድረክ ሳውንድ ሲስተም፣ስክሪን፣ ቀጥታ ስርጭት እና ዶክመንቴሽን አቅርቦት 2. ቲሸርት፣ ባነር እና የተለያዩ ህትመቶች 3. ሱፐርማይክሮ ኢንተርፕርይዝ ሰርቨር 4. ጂፒዩ ኢኔብልድ ኤ.አይ ሰርቨር ስለ ጨረታው ሙሉ መረጃ ከታች የተቀመጠውን የባንካችንን ድረ-ገጽ …
7 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! ከውጭ ሀገር የሚላክልዎን ገንዘብ በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በዌስተርን ዩኒየን፣ ሪያ፣ ዳሃብሺል፣ ኢትዮ ዳሽ በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ተጨማሪ 7 ብር ጉርሻ ከመልካም መስተንግዶ ጋር ይበረከትልዎታል፡፡ ደ…
ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ! ውድ ደንበኛችን አጭበርባሪዎች “ወደ ውጭ ሀገር እንልክዎታለን፣ በአማራ ባንክ ሂሳብ ከፍተው በሞባይል ባንክ ይመዝገቡ” በማለት የስርቆት ወንጀል ይሞክራሉ። ስለሆነም ባንካችን “በውጭ ሀገር ሥራ እናስቀጥራለን ወይም እንልካለን” ከሚሉ አካላት ጋር የስራ ግንኙነ…
አማራ ባንክ የኅብረተሰብ ምልከታ ዳሰሳ ጥናት ለማካሔድ መጠይቅ ያዘጋጀ ስለሆነ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መጠይቁን በመሙላት እንዲሳተፉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ https://forms.gle/b8T5J5hWYUeQ3vMn7 ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን! አማራ ባንክ ከባንክ …
7 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! ከውጭ ሀገር የሚላክልዎን ገንዘብ በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በዌስተርን ዩኒየን፣ ሪያ፣ ዳሃብሺል፣ ኢትዮ ዳሽ በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ተጨማሪ 7 ብር ጉርሻ ከመልካም መስተንግዶ ጋር ይበረከትልዎታል፡፡ ደ…
አደራዎን በአስተማማኝ እጅ! ገንዘብዎን በአስተማማኝ እና ከሸሪዓ መርሆዎች ጋር በተጣጣመ መንገድ ያስቀምጡ። ጁምዓ ሙባረክ! አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር! የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Website | Facebook | Telegram | Instagram | Twitter …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued