Channel
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Updated: 2026-09-03
https://youtu.be/ij6Z_qOcqoE?si=3KIcwsE1tNvCeUPG
መሬትን ከይዞታ ማረጋገጫ ወደ ፋይናንስ አቅም ያዘመነው አዲሱ አሠራር። የአማራ ክልል መሬት ቢሮ የክልሉን የ25 ዓመት አሻጋሪ ዕድገት እና ዘላቂ ልማት ግብ መሠረት በማድረግ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 ዓ.ም ዕቅድ ትውውቅ ከባለድርሻ አካላት ጋር አካሂዷ…
የምግብ ዋስትና ስጋትን ሰው ሰራሽ አስተውሎት ይታደግው ይኾን? ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአየር ንብረት ለውጥ፣ በሕዝብ ቁጥር እድገት እና በጂኦ ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ምክንያት በአኹኑ ወቅት የዓለም የምግብ ሥርዓት አደጋ ውስጥ መውደቁን የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም መ…
ሞት እና እገታ ያብቃ በአዲሱ ዓመት ሰላምን ስጡን – ወጣቶች ወጣትነት የሕይወት ዘመን ስንቅ የሚያዝበት፤ የለውጥ መሠረት የሚገነባበት፤ ጉልበት ሳይደክም ሃብት ለመያዝ፤ ዓላማን ለማሳካት፤ ስኬትን ለመጎናጸፍ ትግል የሚደረግበት የሕይወት ወሳኝ ጊዜ ነው። የአዲስ ዓመት ዋዜማ ደግሞ ለወጣ…
በምርታማነት ማንሠራራት፤ የአማራ ክልል አዲስ የግብርና ጉዞ! የ25 ዓመት አሻጋሪ እና ዘላቂ የልማት ዕቅድ ታቅዶ ወደ ሥራ የተገባበት የመጀመሪያው ዓመት በግብርና ዘርፎች አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኀላፊ ደረጀ ማንደፍሮ በክልሉ ከተመ…
“ሥራችሁን በአግባቡ ሥትሠሩ ሕዝብ ያመሠግናችኋል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል መንገድ፣ …
አንቶኒዮ ሩዲገር ከጀርመን ብሔራዊ ቡድን ራሱን አገለለ፡፡ የ33 ዓመቱ የሪያል ማድሪድ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አንቶኒዮ ሩዲገር የሀገሩን መለያ ለብሶ እንደማይጫወት አስታውቋል፡፡ በጀርመን ብሔራዊ ቡድን ውስጥ ልምድ ካላቸው እና በብሔራዊ ቡድኑ ለረዥም ዓመት ከቆዩት ተጫዋቾች መካከል …
“የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ በክልሉ ሰላምና ልማት እንዲረጋገጥ የድርሻውን እየተወጣ ነው” አቶ ዓባይ መንግሥቴ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም፣ የተመዘገቡ ስኬቶችና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን የሚገመግም መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.