Channel
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
Updated: 2026-09-05
🔹ማስታወሻ ውድ የእነሞር ወረዳ ማህበረሰባችን ዳሩል ሂጅራ ተማሪ የሚቀበለው ከእነሞር ወረዳ ነው ስንል መገር ወረዳንም ይጨምራል ። እነሞር ሁለት ወረዳ መሆኑ ለአስተዳደር እንጂ ለኛ የዲን ስራ አይደለም ። ለኛ ሁለቱም ወረዳ እኩል ነው ። ሌላው ለፈተና የምትመጡ ተማሪዮች መታወቂያ እ…
✅ታላቅ የምስራች ለሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች በሙሉ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በመጀመሪያ ለዐለማቱ ጌታ አላህ ምስጋና ይገባው! በመቀጠልም ከዚህ በፊት በተለያዩ መድረሳዎች ሲቀሩ የነበሩት ደርሶችና ተጨማሪ አዳዲስ ኪታቦች በአድስ መልኩ ቅዳሜ(ነሀሴ-30) ጀምሮ የሚሰ…
የዱኻን ምእራፍ ክፍል 02 " ከታምራቶችም በውስጡ ግልጽ የኾነ ፈተና ያለበትን ሰጠናቸው "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
👉 ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ ! ክፍል ሶስት — የሶሓቦች ደረጃ በነብዩ ሙሐመድ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – ምስክርነት ! አላህ ከሰዎች ነብያቶችን መርጦ ወደ ሰው ልጆች በቃሉ ላካቸው ። በዚህም ነብያቶች በአላህና በሰው ልጆች መካከል አገናኝ ሆኑ ። ከተቀሩት ሰዎች መርጦ…
ልዩ አዲስ ሙሃዶራ ሱናን አጥብቆ መያዝ እና ግዜን በአግባቡ መጠቀም በሚል ሪእስ የተደረገ ነሓሴ 27/12/2018 🕌 በአል-ወሰጢያህ መድረሳ እና መርከዝ 🎤በዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢይ https://t.me/AbraribnAwal
✔️ አዲስ እና ወሳኝ ሙሓዶራ ርዕስ:- «ባጢልን በመተው ወደ ሓቅ መመለስ » 🎤ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- 🫱 "በሓራ ሰለፍዮች የዳዕዋና ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የተደረገ" ⌚ 41 ደቂቃ ከ 35 ሴኮንድ ብቻ ! 📆 ጁሙዓ ምሽት ነሐሴ / 𝟐𝟐 / 𝟐𝟎𝟏�…
“የማታውቁ እንደሆናችሁ አዋቂወችን ጠይቁ” የቀረበ ጥያቄ — አንድ ሴት ባሏ ቢጠፋ ምን ማድረግ አለባት? 🎙በሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀፊዘሁሏህ https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHara
🔊 አዲስ ሙሐደራ ርዕስ፦“ስለ ሹክር” 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ 🕌 ሌራ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ 🗓 ረቢዐ'ልአወል 19 (1448) t.me/abdulham/2852 t.me/abdulham/2852
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.