Channel
🎁 ኢስላም ብቻ❗️ ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ! ሙስሊሞች ነን። አመታዊ በአሎቻችን ሁለት ናቸው። ዒደል ፊጥር እና ዒደል አድሓ። ከዚህ ውጭ 👉 የሳዑዲም ይሁኑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ በዓላት 👉 የብሄርም ይሁኑ የባህል አውዳመታት አይመለከቱንም።! የአዲስ አመት መግቢያን፣ የዘመን መለወጫን …
ወላሂ ዝሙት ያራርቃል እንጂ ፍቅርን አይጨምርም።! ካለፉት እንማር ዝሙት ቆሻሻ ነው! የሙሂ @sun_flowere
ራስን ማጥፋት ረፍት ወይም የወንጀልሽ ማበሻ አይደለም።! እንኳን ወንጀል ጨምረሽ ሂደሽ ቀብር ውስጥ ያለው ጭንቀትና ፈተና ዱንያ ላይ ከሚገጥመን መከራ ሁሉ የከፋ ነው።! አላህን ፍሪ ሶብር አድርጊ! የሙሂ ማስታወሻዎች Join & Share 👉 @sun_flowere
ጳቅሜ❗️? ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ አዲስ አመት ወይም እንቁጣጣሽ እስልምና ላይ ምንም ሚያገናኘው ነገር የለም።! በተለየ ሁኔታ እንድናሳልፋቸው የመጣ ማስረጃ የለም፤ እስልምና አያውቃቸውም ሰው ሰራሽ ናቸው። አላህን እንፍራ አንዳንድ አካባቢ ላይ የጳቅሜን ቀናቶች መስጅድ ኢእቲካፍ አድርገ…
⭕️ ክፍል ስምንት(8) 💥አላህን መፍራት❗️ ተቅዋ ባለቤቱን እንዴት ከኃጢአት ይከለክለዋል? ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ 5/ አላህን ፈሪው የጎረቤት ሚስትና ሴት ልጅ ከሙት-ተቂ ጎረቤት ሰላም ናቸው፡፡ ሙት-ተቂው መምህር ሴት ተማሪዎቹን አይጎነትላቸውም፡፡ ሙት-ተቂው ባለመኪና ለባዳ ሴቶች …
ክፍል 8 አላህን መፍራት ኢንሻ አላህ ሶስት ሰዓት ላይ ይለቀቃል! ሳናነበው እንዳናልፍ ያም ብቻ ሳይሆን በትንሹ ለአስር ጓደኞቻችን ሼር እንድናደርግላቸው። አላህ ይዘንላችሁ ሚዲያን ለዲናችን! በዝሙት አንዘምን ቴሌግራም ቻናል
"አስታወስ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማልና" وَإِذَا قِيلَ لَهُ اتَّقِ اللَّهَ أَخَذَتْهُ الْعِزَّةُ بِالْإِثْمِ ۚ فَحَسْبُهُ جَهَنَّمُ ۚ وَلَبِئْسَ الْمِهَادُ ለእርሱ «አላህን ፍራ» በተባለም ጊዜ፤ ትዕቢቱ በኃጢኣት(ሥራ…
ውጤት ለመጣላችሁም ለቀረባችሁም አጭር ማስታወሻ ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ ውድ ወንድም እህቶች በውጤቱም ጉዳይ ሰራንም አልሰራንም ከኛ የሚጠበቀውን አድርሰናል። ስለዚህ ደስተኛ ሁነን የአላህን ውሳኔ መቀበል ይኖርብናል። መበሳጨት መናደድ የለብንም። አልሃምዱሊላህ እንበል። ከራሴ በላይ የሚጨ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-05-03 · last ad check 2026-09-07 22:40 UTC