Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @kaikaleb Buy ads: https://telega.io/c/bisrat_sport_433_ethio
Updated: 2026-08-30
ቶተንሀም ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም የኤቨርተኑን ተጨዋች ኢሊማን ንዳዬን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። በሌላ በኩል ክለቡን ለመልቀቅ ጥያቄ ያቀረበው ሪቻርልሰን በተቃራኒ አቅጣጫ ወደ ኤቨርተን ለማምራት ተስማምቷል። ሁለቱ ክለቦች በሁለቱ የተለያዩ ዝ…
“ እኔ በማደርገው ነገር ሁሉ አሸናፊ ነኝ ” ማርቲኔዝ ቼልሲን የተቀላቀለው ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ያለውን አሸናፊነት ታሪክ ወደ ቼልሲ ማምጣት እንደሚፈልግ ተናግሯል። “ እኔ በማደርገው ነገር ሁሉ አሸናፊ ነኝ ” የሚለው ማርቲኔዝ “ ይህንን አስተሳሰብ ወደዚህ ክለብ ማምጣት እፈልጋለሁ "ብ…
ቶተንሀም ተከታታይ ጨዋታውን ተሸነፈ ! ኒውካስል ዩናይትድ ከቶተንሀም ያደረገውን የሊግ መርሐ ግብር 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ኒውካስል ዩናይትድ በአንቶኒ ኢላንጋ እና ዊሳ ጎሎች ጨዋታውን አሸንፎ ወጥቷል። አንቶኒ ኢላንጋ በተከታታይ ጨዋታ ሁለተኛ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉን አስቆጥሯ…
Media post
ሊቨርፑል ነጥብ ጥሏል ! የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር ያደረገውን የሊግ ጨዋታ 2ለ2 አጠናቋል። የኖቲንግሀም ፎረስትን ግቦች ንዶዬ እና ሞርጋን ጊብስ ዋይት አስቆጥረዋል። አሌክሳንደር አይሳክ እና ሙኖዝ የሊቨርፑልን የአቻነት ጎሎች አስቆጥረዋል። ሊቨርፑል ሁለተኛ…
Media post
የሻምፒየንስ ሊግ መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል ! የ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የ 2026/27 የውድድር ዘመን የሊግ ውድድር ሙሉ መርሐ ግብር ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት በመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር :- 3:00 ፖርቶ ከ ማንችስተር ሲቲ ( ማክሰኞ ) 3:00 ሪያል ማድሪድ ከ ኢንተር ሚ…
ማንችስተር ሲቲ ተከታታይ ድሉን አሳካ ! ማንችስተር ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ ጋር ያደረገውን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ጎሎች ረያን ሼርኪ 2x እና ኤርሊንግ ሀላንድ 2x ስቆጥረዋል። የክሪስታል ፓላስን ግብ ዶናሩማ በራሱ መረብ ላይ …
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.