Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @marketing_team433 ስለ ቻናላችን - @committe433 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018
Updated: 2026-09-06
ሌሊት በተደረገ የMLS ጨዋታ ኢንተር ሚያሚ ከአተላንታ ዩናይትድ ጋር 2_2 የተለያየ ሲሆን! የሚያሚን ጎሎች ሱዋሬዝ እና ካሴሜሮ አስቆጥረዋል ሜሲም አሲስት አድርጓል ! @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | ኤቨርተን ከ ማንችስተር ዩናይትድ 12:30 | አርሰናል ከ ቼልሲ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 11:15 | ቫሌንሲያ ከ ባርሴሎና 01:30 | አላቬስ ከ ኦሳሱና 01:30 | ማላጋ ከ ሌቫንቴ 04:00 | እስ…
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኒውካስትል 2-2 በርንማውዝ ብሬንትፎርድ 1-1 ሰንደርላንድ ብራይተን 1-1 ሊድስ ፉልሃም 2-3 ክሪስታል ፓላስ ማንችስተር ሲቲ 1-0 ኮቨንትሪ ኖቲንግሃም 0-0 ቶተንሀም ሀል ሲቲ 0-0 አስቶን ቪላ 🇮🇹በጣ…
ቀውጢ ቀውጢ MMA ፋይቶችን ከቆንጆ አቀራረብ ጋር በMMA ቻናላችን ይከታተሉ 🔥🔥🔥 የ MMA ቻነላችንን ይቀላቀላሉ 👇👇 @MMA_433
🚨🗣️ ማይክል ካሪክ ስለ ኮቢ ማይኖ፡- "እሱ ልንጠቀምባቸው የምንፈልጋቸው አንዳንድ አስደናቂ ባህሪያት አሉት።" "እናም በእርግጠኝነት የሚያሻሽለው ነገሮች አሉት ፣ ታውቃላችሁ እሱ ፍፁም ሰው አይደለም እናም እሱን ለመርዳት ሁሌም ዜግጁ ነን ።"
ጆርጅ ኢሌኒኬና 🥶🤯😳🔥 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ማይክል ካሪክ ማንቸስተር ዩናይትድ በክረምት የዝውውር ወቅት ብዙ ገንዘብ ካወጡ ተቀናቃኞቻቸው ጋር የመወዳደር አቅሙ እንዳለው ሲጠየቅ ፡ "በእርግጥ ከ እነሱ መወዳደር እና መፎካከር እንችላለን። በዚህ ክለብ ውስጥ ስትሆን ለማሸነፍ መጣር አለብህ ማሸነፍ እንደምንፈልግ ስናገር እንደቅዠታም…
ቼልሲን በዚህ የውድድር ዘመን እንደ ዋንጫ ተፎካካሪ አድርጎ ትመለከተዋል ወይ ተብሎ ሲጠየቅ፡ 🗣️አርቴታ፡ "የሊጉ መሪነት ቦታ ላይ ለመቀመጥ የሚያስፈልገው ሁሉም ነገር እንዳላቸው አስባለሁ፣ ያ በእርግጠኝነት እውነታው ነው የእሱን ብቃት ማወቅ፣ የክለቡን ታሪክ ማወቅ፣ ያላቸውን የቡድን…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-28 · first ad check queued