Channel
ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #BISRAT_SPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎችን - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ስርጭት - የተጫዋቾችን የህይወት ታሪክን የሚያገኙበት ነው ።
Updated: 2026-09-06
️ ጋሪ ኔቪል🗣 "ኤንዞ ፈርናንዴዝ ከኤሊዮት አንደርሰን፣ ከማቲየስ ፈርናንዴዝ፣ ከቶናሊ፣ ከጊማራሬስ ይበልጣል።" "ማንችስተር ሲቲ በዚህ ክረምት ከተዘዋወሩት መካከል ምርጡን የሆነውን አማካይ አስፈርሟል።" " SHARE " | @Bisrat_Sport_433ett
🚨 ባየርን ሙኒክ ከሪያል ማድሪድ እና ከሌሎች የአውሮፓ ታላላቅ ክለቦች ፍላጎት ያደረበትን ማይክል ኦሊሴን የተሻሻለ አዲስ የውል ስምምነት ለማቅረብ አቅደዋል። የ 24 ዓመቱ ተጫዋች አሁን ያለው ውል እስከ 2029 የሚያቆይ ቢሆንም፣ ባየርን የረጅም ጊዜ ቆይታውን ለማረጋገጥ ይፈልጋሉ፤ …
ሃል ሲቲ አሁን ላይ በሊጉ 2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ 🔥 ሶስት ጨዋታ ሶስት ክሊንሺት🔥🔥 7 ነጥብ🔥 0 ሽንፈት 🥶🥶 " SHARE " | @Bisrat_Sport_433ett
ማይክል ካሪክ ስለ ኤቨርተን🗣 "ወደ ኤቨርተን ሄደህ የምታደርገው እያንዳንዱ ጨዋታ ከባድ ነው። በየትኛውም ቦታ ቢቀመጡ ሁሌም ፈታኝ ቡድን ናቸው ። ዴቪድ ድንቅ አሰልጣኝ ነው። " SHARE " | @Bisrat_Sport_433ett
ዣቢ አሎንሶ x ሚካኤል አርቴታ " SHARE " | @Bisrat_Sport_433ett
🎡💥 ያሽከርክሩ — ወዲያውኑ በሽልማት ይንበሽበሹ! 💥🎡 እያንዳንዱ ሽክርክሪት አዲስ ትልቅ ድል ይዞልዎታል! አሁኑኑ ይጫወቱ፣ ቦነሶችዎን ይውሰዱ! 🎁✨ 🎁 ትላልቅ ስፒኖች = ታላላቅ ድሎች! 📱 📲 አሁኑኑ ይሽከረከሩ፣ ያሸንፉ፦ 👉@barogames.com ━━━━━━━━━━━━━…
🚨𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: ኤቨርተንን ለመግጠም ወደ መርሲሳይድ የተጓዘው የማንችስተር ዩናይትድ ስብስብ ይፋ ሆኗል ።📋 🚨 ግብ ጠባዎች : Senne Lammens, Kar Darlow, Dermot Mee. 🚨 ተከላካዮች: Harry Maguire, Patrick Chinazaekpere D…
🏆 የተወዳጅ ቡድንህን ደግፈህ ዕድልህን ሞክር! 🎯 ኮከብ ጌምስ — ደስታው እዚህ ነው! ⭐ ኮከብ ጌምስ ጋር ዕድልህን ሞክር! @kokebgames_bot Kokebgames.com
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-08-09 · first ad check queued