Channel
💡Bright Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚 📩contact us:- @ba9_12bot For ads:- https://telega.io/c/BrightAcademy9_12
Updated: 2026-08-23
ውድ ቤተሰቦቻችን Bright academy ለዘንድሮ ተፈታኞች ከአመቱ መጀመርያ ጀምሮ እስካሁኗ ድረስ እያገዘቻቹ ቆይታለች። አሁን ደግሞ ለዘንድሮ ተፈታኞች በ Freshman ቆይታቹ የምናግዛቹ ከታች ባለው ዋናዉ ቻናላችን ስለሆነ ከወዲሁ ተቀላቀሉን። @ADVANCED_FRESHMAN ✅ @AD…
የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ምን አሉ ? (የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መግለጫ) - የዘንድሮው ውጤት ከአምናው በጥሩ ደረጃ ተሻሽሏል። - ተማሪዎችን ወደ ዩኒቨርስቲ አስገብቶ ማስፈተን በተጀመረበት የመጀመሪያ አመት ያለፉ 3.2% ፣ በሁለተኛው 2.9%…
Media post
🛡ተማሪዎች ውጤታቸውን ሰኞ ከሰአት ወይም ማክሰኞ ጠዋት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ። 🔎በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል። ውጤታችሁ ሲለቀቅ በዚህ ቦት ማየት የምትችሉ ሲሆን ውጤታችሁን የተመለከተ ማንኛውንም አዲስ መረጃም በዚህ…
የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዋና ዋና መረጃዎች‼️ 📊 የማለፊያ ውጤት • 70,544 ተማሪዎች ፈተናውን አልፈዋል። • ይህም 12.8% የማለፊያ ምጣኔ ነው። • 565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም። 🏫 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች • አምና — 62…
ውጤት የሚታይባቸው አድራሻዎች አድራሻዎቹ፡ 1. Telegram bot : @MOE_Resultsbot 2. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et 3. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot 4. አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284 JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN…
መግለጫዉን በዚኛዉ👇👇ቻናላችን ይከታተሉ @ADVANCED_FRESHMAN @ADVANCED_FRESHMAN @ADVANCED_FRESHMAN
ውጤታቹ ሰኞ ወይም ማክሰኞ ነዉ የሚለቀቀዉ
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.