Channel
Brook News, the voice behind informative content. Thoughts, facts & impactful messages. Stay informed.
Updated: 2026-08-25
ከ ሚንስተርነት ወደ ጉልበት ሥራ! የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አሜሪካ ውስጥ መኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ) በመጠበቅ ስራ ላይ ተሰማርተዋል ስለተባለው መረጃ እውነታውን እንመለከታለን። ይህን አጋጣሚ መነሻ በማድረግም፣ ከፍተኛ የስልጣን እርከን ላይ የነበሩ ግለሰቦች…
የ 12ተኛ ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- https://result.eaes.et/…
🇪🇹🇸🇸 በደቡብ ሱዳን በተሠማራው የተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ አባላት የሆኑ ሁለት ኢትዮጵያውያን የሰላም አስከባሪዎች ሰኞ በማዕከላዊ ጆንግሌ ግዛት የቅኝት ሥራ በማካሄድ ላይ በነበሩበት ወቅት "ማንነታቸው ባልታወቁ አካላት" በተሰነዘረባቸው ድንገተኛ ጥቃት መገደ…
ይህ አደጋ የተከሰተው አዲስ አበባ ከጋርመነት ወደ ሰፈራ ቶታል ማደያ ከመድረሳችን በፊት ነው። በእርጋታ በማስተዋል በተቀመጠ የፍጥነት ወሰን በማሽከርከር የራሳችን የሌላውን ህይወት ንብረት ከትራፊክ አደጋ እንጠብቅ። 19/12/2018 Via-የ ሾፌሮች አንደበት
🇺🇸የኤፍ.ቢ.አይ (FBI) አወዛጋቢ ዕቅድ ከፍተኛ ስጋት እና ፍርሀት ፈጠረ!! 🛰 የአሜሪካ ፌዴራል የምርመራ ቢሮ (ኤፍ.ቢ.አይ) ሊፈጸሙ የሚችሉ አደጋዎችን አስቀድሞ ለመለየት ሰው ሰራሽ አስተውሎትን (AI) ለመጠቀም ማቀዱ የግላዊነት እና የፍትሃዊ ፍርድ ሂደትን አስመልክቶ ከባድ …
ትልቅ ሀገር በ ትንሽ ፖለቲካ አትመራም! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከታሪክ አደገኛ መንታ መንገድ ላይ ቆመዋል! በአንድ በኩል ወደ ጥፋት ያመራው የሙዓመር ጋዳፊ ጠባብ የፖለቲካ መንገድ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ሀገርን ከመፍረስ የታደገው የአብርሃም ሊንከን ሰፊ ራዕይ ከፊታቸው ተደቅኗል…
🇸🇩✈️ሱዳን ከኢትዮጵያ ተነሳ ያለችውን ድሮን መትቼ ጣልኩ አለች!! 🇸🇩 የሱዳን መከላከያ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ድንበር አጠገብ ባለው ቦታ ላይ የ"ጠላት" ነው ያለውን አንድ ድሮን መትቶ መጣሉን አስታወቀ። እንደ ሚኒስቴሩ መግለጫ፣ ድሮኑ የተመታው በሱዳን ደቡብ ምስራቅ ክፍል በኩል…
🏐💰የማራዶና ታሪካዊ ኳስ በከፍተኛ ዋጋ ተሸጠ ⚽️ አርጀንቲናዊው ዘመን አይሽሬ ተጨዋች ዲያጎ ማራዶና በተለምዶ 'የፈጣሪ እጅ' የተባለችውን ጎል ያስቆጠረበት ኳስ በጨረታ ተሸጠ። 🏐በዓለም ከፍተኛ ዝና ያለው የመጫወቻ ኳሱ በጨረታ 3 ነጥብ 35 ሚሊየን ዶላር እንደተሸጠ ተገልጿል። ⚽…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.