Channel
Life skill development! You can contact me @dreyobmamo
Updated: 2026-09-03
ጊዜ ብቻ የሚያስተምራችሁ ነገሮች አሉ! ጊዜ ብቻ የሚያስተምራችሁን ነገሮች በሌላ በምንም መልኩ አትማሯቸውም፡፡ ስለሆነም፣ “አሁን የገባኝ ነገር ያን ጊዜ ገብቶኝ ቢሆን ኖሮ” በማለት ራሳችሁን አትኮንኑ፡፡ የገባችሁን ነገርና የተማራችሁትን ትምህርት ይዛችሁና አድጋችሁበት ወደ ፊት! htt…
የመስከረም ወር ንባብ 7 ቀን ብቻ ቀረው!!! መጽሐፉን ለማንበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡ የንባብ ወር - መስከረም / 2019 ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “ትኩረት” ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - መስከረም 1 / 2019 ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - መስከረም 30 / 2019…
ትችቱን ረገብ አድርጉት! በሰማችሁት፣ ባያችሁት እና ባነበባችሁት ነገር ሁሉ ላይ ግምታዊ ሃሳብ ሰጭነት፣ ትችት-ተኮር አስተያየትና አክራሪ አቋም ያዥነት ማንንም ከሚጎዳው በበለጠ ሁኔታ እናንተንው እንደሚጎዳችሁ ታውቃላችሁ? ከእንደዚህ አይነቱ ልምምድ ጋር ተያይዞ የሚመጣው መዘዝ ብዙ ነው…
የመስከረም ወር Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለመስከረም ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “ትኩረት” የተሰኘው ነው፡፡ ትኩረት ሁለት ገጽታዎች አሉት፦ 1. በየእለት ተግባራችን - ይህ የትኩረት ሁኔታ በየቀኑ ባለን ኑሮ ከአላማችን አንጻር…
አካባቢያችሁን በጥንቃቄ ምረጡ! “አካባቢ” ማለት በየቀኑ በአስተሳሰባችን፣ በስሜታችን፣ በውሳኔዎቻችን፣ በልማዶቻችንና በባህሪያችን ላይ ተደጋጋሚ ተጽእኖ የሚያደርጉትን ሰዎችን፣ ቦታዎችን እና ማህበራዊ ሚዲያዎችን አመልካች ነው። 1. ሰዎች ከእኛ ጋር በተደጋጋሚ የሚያሳልፉ ሰዎች አበረታች…
መጽሐፉን ለማንበብ ከአሁኑ በመመዝገብ ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡ የንባብ ወር - መስከረም / 2019 ለንባብ የተመረጠው መጽሐፍ - “ትኩረት” ንባቡ የሚጀመርበት ቀን - መስከረም 1 / 2019 ንባቡ የሚጠናቀቅበት ቀን - መስከረም 30 / 2019 ይህንን Book Club ለመቀላቀል፡- በዚህ …
ከ“አልችልም” ወደ “እችላለሁ”! “አልችልም” የማለትን ሁኔታ ብዙ ሰዎች በአንደበታቸው አውጥተው ባይናገሩትም፣ በውስታቸው ግን ሲያብሰለስሉት ራሳቸውን ያገኙታል፡፡ ይህ ሁኔታ ደግሞ በእድገታቸው ላይ ከፍተኛ ጫናን ያስከትላል፡፡ ስለሆነም፣ “አልችልም” ከማለት፣ በመውጣት ወደሚቻለው አመለ…
ከ“አልችልም” ወደ “እችላለሁ”!
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.