Channel
Updated: 2026-08-26
Disqualified and 0 የሆነባችሁ ልጆች ልክ እንደባለፈው አመት ቅሬታ ስታቀርቡ ይስተካከል ። ነገር ግን ጥፋተኛ ካልሆናቹ ብቻ ነው ። ሌላው ውጤት የሚያስቸግራችሁ ልጆች አሁን ላይ በጣም ተጨናንቋል ። ለእኛም በውስጥ አትላኩልን ማየት አልቻልንም ። ሌሊት መጨናነቁ ሲቀንስ ሞክሩ…
👏👏👏 እስካሁን ውጤት ከላኩልን የኛ ተማሪዎች የ2018 የናቹራል full class አባል የነበረች ጀግና ተማሪ ከ600 577.75 እየመራች ነው ሪከርዱ ሊሰበር ትንሽ ነው የቀረው ።
Media post
ልክ እንደባለፈው አመት የኛ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ለሚያመጡ 6 ተማሪዎች የገንዘብ ሽልማቱ እንደተጠበቀ ሁኖ የባለፈውን አመት ሪከርድ የሚሰብር 1 የሶሻል እና 1 የናቹራል ተማሪ የ tablet ተሸላሚ ይሆናሉ ። በአንፃሩ ለሁሉም ከ500+ ለሚያመጡ ተማሪዎች የ 1 አመት ነፃ Freshm…
ውጤት መስራት ጀምሯል ። መልካም ዕድል
🔔የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ከምሽቱ 01:00 ጀምሮ መታየት ይጀምራል ። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀ…
Media post
ውጤት 01:00 መታየት ይጀምራል ። @freshman_Tricks
How Babbel runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this language-learning platform.
How Busuu runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this language-learning platform.
How Cambly runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this language-learning platform.
How italki runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this language-learning platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.