Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ ወይም ቻናሉን ለመግዛት: @jomati1 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018
Updated: 2026-09-06
Earlier titles this channel went by — useful for spotting rebrands.
🚨 ማይክል ካሪክ፦ «ኮቢ ሜይኑ ሌላ ድንቅ የጨዋታ ዘመን (ሲዝን) ሊያሳልፍ ይችላል። በጥሩ ሁኔታ ነው ተመልሶ የመጣው፤ በስብዕናው እና በብስለቱም እየጎለበተ መምጣቱን ማየት ትችላላችሁ»። «እሱ አሁንም በጣም ወጣት ነው፤ ከእሱ ገና ብዙ የሚጠበቅ እና የሚመጣ ነገር አለ፤ ይህም በጣም…
🚨 ኢሊማን ንዲያዬ ማንቼስተር ሲቲን ስለመምረጡ፦ «በዓለም ላይ ካሉ ትልልቅ ክለቦች አንዱ ነው፤ እዚህ መሆን የማይፈልግ ማን አለ?!»። «የምትጫወተው ዋንጫዎችን ለማንሳት ነው፤ በሁሉም ጨዋታዎች ግቡ ማሸነፍ ነው»። SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sp…
🗣️ሚኬል አርቴታ ኢዝሪ ኮንሳ በቋሚነት ሊጀምር ስለመቻሉ :- "በእርግጥ በቡድኑ ውስጥ ይገኛል ስለዚህ ምርጫችንን ስናደርግ እናያለን።" SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
🚨ሊዮኔል ሜሲ የምንግዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ እና አሲስት ነው ለ፡ 🇺🇸 ኢንተር ሚያሚ 98 ጎሎች 53 አሲስት 🇦🇷 አርጀንቲና 125 ጎሎች 65 አሲስት 🇪🇸 ለባርሴሎና 672 ጎሎች 269 አሲስት SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
ማርከስ ራሽፎርድ በህይወት ዘመኑ ሁሉ የሚለበሳቸው የክለብ ቁጥሮች ላይ 14 እና 9 ጨምሯል 👀✍️ - 14 በባርሴሎና - 9 በአስቶን ቪላ + ማንቸስተር ዩናይትድ SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
🚨OFFICIAL: ክሪስ ካቫና ዛሬ አርሰናል ከቼልሲ የሚያደርጉትን ጨዋታ በዋና ዳኝነት እንደሚመሩት ተረጋግጧል። SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
አዲስ ያደገው ሀል ሲቲ ከአስቶን ቪላ ጋር አቻ በመለያየቱ በፕሪምየር ሊጉ ከሲቲ በመቀጠል ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል 👀🤯 SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
🚨STAT፡ ሪያል ማድሪድ ከቤቲስ ጋር 3.38xG ፈጥሯል ነገርግን ጎል ማስቆጠር አልቻሉም። SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-28 · first ad check queued