Channel
ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ @jobers_mila
Updated: 2026-08-27
በሉ ደህና እደሩ ሰማያውያን⚽️ @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የ ዛሬዋን የ ዌልቤክ ጎል ልብ ካላችኋት ብራይተን እያለ እኛ ላይ የሚያገባብን አይነት ጎል ናት😁 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
የቼልሲ የውስጥ ምንጮች ይህ መረጃ እስከተፃፈበት ሰዓት ድረስ በኤንዞ ፈርናንዴዝ ጉዳይ በክለብ እና በክለብ ደረጃ የተደረገ ምንም አይነት ንክኪ የለም ሲሉ አጥብቀው ተናግረዋል። በተጨማሪም ማንኛውም የሚቀርብ ጥያቄ ታይቶ የሚወሰነው ቼልሲዎች አጠቃላይ ስኳዳቸውን የበለጠ ማጠናከር በሚ…
🚨ሰበር ቼልሲ በዚ ለሊት ከሞናኮ ጋር በላሚን ካማራ ጉዳይ ኣየተወያየ ነው። የተጫዋቹን ዝውውር በ£51 ሚልየን ፓውንድ ከadd ons ለመጨረስ ሲሆን የታሰበው ሊቨርፑል ልጁን በጥብቅ እንደሚፈልገው ይታወቃል። ኤንዞ ፈርናንዴዝ ነገ ወደ ማን ሲቲ ይዘዋወራል! ሳቻ ታቮሊዬሪ🥈 @ETHIO…
⚽️ አስቶንቪላ 🆚 አርሰናል ⚽️ 🏆ይገምቱ ይሸለሙ 🎁 ይህን ትልቅ ጨዋታ የሚያሸንፈው ቡድን ማን ነው? 🔵 astonvilla ወይስ 🔴⚪️ arsenal ? የጨዋታውን ውጤት ከመጀመሩ በፊት ግምቶትን በዞራን ቤት ላይ ገብተው ያስቀምጡ። ለመገመት የሚቀጥለው ሊንክ ይጠቀሙ 👉https…
ማንቸስተር ሲቲ ለኤንዞ ፈርናንዴዝ ከ£120 ሚሊዮን በላይ ይከፍላል። ኤንዞም እስከ 2032 ድረስ የሚቆይ ውል ይፈርማል፣ በተጨማሪም ውሉን ለአንድ ተጨማሪ ዓመት የማራዘም አማራጭ ይኖረዋል። TyC Sports @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🗣️ ዣቢ አሎንሶ፦ “ቫለንቲን ባርኮ አስደናቂ ብቃት አሳይቷል። በጣም ተለዋዋጭ ነበር፣ ኳስ ሲይዝበጣም ጥሩ ነበር፣ እንዲሁም በአማካይ ሜዳ ላይ ምን እየተከናወነ እንዳለ በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነበረው።” @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
🚨 Enzo Fernández ለChelsea ከክለቡ መልቀቅ እና Manchester Cityን መቀላቀል እንደሚፈልግ አሳውቋል። ‼️ በChelsea እና Manchester City መካከል ያለው ድርድርም ወደ ከፍተኛ ደረጃ መድረሱ ተዘግቧል። 🔵 Chelsea ከዚህ በፊት ለEnzo የመልቀቂያ …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.