Channel
➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች ➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ ➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች ➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን። 𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup ለማስታወቂያ 👉 @princeeebek || 2018 ||
Updated: 2026-09-06
ዛሬ ጨዋታው ላይ የምፈልገው ሰው ነው። በኤዜና በካላፊዮሪ በኩል ያለው ቦታ space ያለው ይመስለኛል። በዛ በኩል 5 ማጥቃቶቹን ከፈፀምን ቢያንስ 3 እናስገባለን እመኑኝ። በሳካና በዋይት በኩል ግን በተከላካይ ማጥቃት አይታሰብም። ምክንያቱም ፈጣን እና የማጥቃት ችሎታቸውም ያስመሰከሩ …
እውነታው ለአንዳንድ ክለቦች ከመጫወት ዲፕረሽን የተሻለ ነው! እኔ አላልኩም😂😂 SHARE @ETHIO_CHELSEA16✔️ SHARE @ETHIO_CHELSEA16✔️ react 🔥🔥🔥
3ተኛ ጨዋታችንን ባንጫወትም እስካሁን 4ኛ ላይ ተቀምጠናል🤝🤝🤝 SHARE @ETHIO_CHELSEA16✔️ SHARE @ETHIO_CHELSEA16✔️ react 🔥🔥🔥
እስኪ ግምታችሁን አስቀምጡልን? ስንት ለስንት የምናሸንፋቸው ይመስላቹሀል???? የኔ ግምት ARSENAL 2 - 3 CHELSEA SHARE @ETHIO_CHELSEA16✔️ SHARE @ETHIO_CHELSEA16✔️ react 🔥🔥🔥
🔵 አርሰናል ሞርጋን ሮጀርስን በቼልሲ የተነጠቀ ሲሆን በተጨማሪም ጆአዎ ፔድሮ በክረምት የአርሰናለ ኢላማዎች ዝርዝር ውስጥ ነበር። l አርሰናል በክረምቱ አይሸጥም ተብሎ የሚታሰበውን የቼልሲ አጥቂ ጆአዎ ፔድሮን ፈልጓለ ፣ ምንም እንኳን በአርቴታ ስርዓት ውስጥ እንዴት እንደሚስማማ ስጋት…
Media post
🔥 የለንደን ደርቢ፡ አርሰናል ከ ቼልሲ (የፕሪሚየር ሊግ እጅግ ተጠባቂ ፍልሚያ) 🔥 ⏰ ሰዓት: አመሻሽ 12 :30 🏟 ስታዲየም: ኤምሬትስ ሁለቱም ክለቦች በልዩ መነቃቃት በድል አድራጊነት ስሜት ይገናኛሉ። የሁለቱን ቡድኖች ወቅታዊ አቋም እና የታክቲክ ፍልስፍና ዝርዝር እነሆ፦ …
🚨የጨዋታ ቀን |MATCH DAY የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት ተጠባቂ የለንደን ደርቢ ጨዋታ🔥 ! አርሰናል 🏴 vs ቼልሲ 🏴 🏟 : ኤምሬትስ 🗓 : ዛሬ ፗጉሜ 1 ⏰ : አመሻሽ 12:30 ሰአት ድል ለሀያሉ ክለባችን 💙💙 SHA…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-08-29 · first ad check queued