Channel
ኢትዮጵያን መውደድ ባትችል አትጥላት ማክበር ባትችል አታዋርዳት ማራመድ ባትችል አታዘግያት መጠበቅ ባትችል አትበትናት። ይህን በማድረግ ታሪክ ባትሠራም ታሪክ አታበላሽም። ለአስታየት @ethio_merjabot @b_promotor
Updated: 2026-09-05
ቡና አብዝቶ መጠጣት የእንቅልፍ ጊዜን ቢያሳጥርም ጥልቀቱን እንደሚጨምር ተነገረ በቀን አራት ወይም ከዚያ በላይ ሲኒ ቡና መጠጣት የእንቅልፍ ቆይታን ያሳጥራል፤ ሆኖም በእንቅልፍ ወቅት የሚገኘውን ጥልቅ እረፍት እንደሚጨምር አዲስ ጥናት ይፋ አደረገ። በስዊዘርላንዱ ተመራማሪ በቤንጃሚን …
የጻድቁ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ምልጃ እና ረድኤት አይለየን🙏 ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም🙏 ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤልና አባቱ ካህኑ ቅዱስ ዘካርያስ ትንቢት የተናገሩለት፤ ከሕፃንነቱ ጀምሮ እግዚአብሔርን ያገለገለ፤ በፍጹም ልቡ ዓለምን የናቀ፤ ከተድላዋና ከደስታዋም…
Media post
በክልል ንግድ ፈቃድ አዲስ አበባ ውስጥ መስራት አይቻልም ሲል ቢሮው አሳወቀ‼️ በክልል ፈቃድ አዲስ አበባ ውስጥ የሚሰሩ አስመጪዎች ንግድ ፈቃዳቸውን ወደ አዲስ አበባ ማዛዋወር አለባቸው ብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በመኪና ሽያጭ ዘርፍ በሚደረጉ ህገወጥ አሰራሮች …
በኔፓል በደረሰው የጎርፍ አደጋ ከዘጠኝ ቀን ፍለጋ ቡሀላ ሁለት ሰዎች በህይወት ተገኙ፡፡ በኔፓል በድንገተኛ ጎርፍ ምክንያት በዋሻ ውስጥ ለዘጠኝ ቀናት ተይዘው የነበሩ ሁለት የውሃ ኃይል ማመንጫ ሠራተኞች በሕይወት መገኘታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ በኔፓል በደረሰው አስከፊ የጎርፍ አደጋ ከ …
ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ድረስ በሆላንድ ፓርክ አይቀርም! ልጆቻችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ታሪክ የሚያውቁበት፣ ብራና ፍቀው ቀለም በጥብጠው የዘመናቸውን ታሪክ የሚፅፉበት፣የቅዱሳንን ተጋድሎ በቃል ከመስማት አልፈው እንደ አባ ጊዮርጊስ በመጅ እየፈጩ የእመቤታ…
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት እና ምልጃዋ አይለየን🙏 ቤተክርስቲያናችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን ሁሉ በላይ በማለት ክብሯን ትገልጻለች። ኦርቶዶክሳዊያን ከሕጻንነታችን ጀምረን የእመቤታችንን ምስጋና እንማራለን፣ ሁልጊዜም በአባታችን ሆይ ጸሎት ጀምረ…
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.