Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ሙሉ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሀገር ውስጥ መረጃ የአውሮፓ መረጃ የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት ሁሉንም ያገኛሉ 📩 ለማስታወቂያ፦
Updated: 2026-09-07
አስቶንቪላ ባለፉት 3 የሊግ ጨዋታዎች 1 ኢላማዉን የጠበቀ ሙከራ ብቻ አርገዋል 🫣 "SHARE"@ETHIO_SPORT_FAN
ሙኒክ በቡንደስሊጋ ነጥብ ጥለዋል። SHARE" @ETHIO_SPORT_FAN
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ3ኛ ሳምንት ጨዋታ ⏱ ተጠናቀቀ ሃል ሲቲ 0-0 አስቶን ቪላ SHARE" @ETHIO_SPORT_FAN
እልልልልልልልልልልልል❤️❤️ ለአዲሱ አመት ትልቅ Give away ኢትዮ ስፖርት አዘጋጅቶልናል🥇😄 ✔️ጉዞ ወደ 200ሺ አሁንም ወደፊት📈 ስለ ቻናላች ሀሳብ ከአላችሁ በ comment section ላይም አጋሩን👇 SHARE'' @ETHIO_SPORT_FAN
🏴 የ3ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ :- ⏰ እረፍት ! ኒውካስትል 1-2 በርንማውዝ ⚽️ ባርንስ 37' ⚽️ ታቨርኒየር 09' ⚽️ ቲሃው (og) 35' 🏟️ | ሴንት ጀምስ ፓርክ SHARE @ETHIO_SPORT_FAN
ቡካዮ ሳካ ዛሬ 25ኛ አመቱን ይዟል ! 🎉 SHARE @ETHIO_SPORT_FAN
🗣 ቤን ጃኮብስ :- "ካሪም ቤንዜማ ከፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የዝውውር ጥያቄ ቢቀርብለት ምንም አያስደንቀኝም።" "ቤንዚ በቅርቡ 39 ዓመት ቢሆነውም ከዚህ በፊት ከሊጉ ክለቦች ጋር ስሙ ሲያያዝ ነበር ተጫዋቹ እስከአሁን በፕሪሚየር ሊጉ ተጫውቶ አያውቅም።" SHARE @ETHIO_SPORT_…
🗣 ሉዊስ ኤንሪኬ ትላንት በሞናኮ ሽንፈት ከደረሰበት በኋላ :- "ማን ሻምፒዮን እንደሚሆን ለመወራረድ ከፈለግክ እንወራረድ… አሁን ግን ምንም አልልም።" SHARE @ETHIO_SPORT_FAN
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-09-02 · first ad check queued