Channel
የግዙፎቹ የአውሮፓ ውድድሮች ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ 👋 ⏩ በዚህ ቻናል ➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➜ ስፖርታዊ ታሪኮች ➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ For Promotion = @bt_ben
Updated: 2026-09-02
ሌሊት በተደረገ የብራዚል ሊግ የደርቢ ጨዋታ ሳንቶስ ከ ፓልሜራስ ጋር 0-0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል። ኔይማር በጨዋታው ተደጋጋሚ ጥፋቶች ስለደረሱበት እና ምቾት እየተሰማው ስላልነበር ቀይሩኝ በማለት ተቀይሮ ወቷል። ኔይማር መራመድ አቅቶት ነበር 💔🥹 SHARE. @ETHIO_SPOR…
እንደዚህ እጅግ የሚያማምሩ የእግር ኳስ ምስሎችህም ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ 😉 JOIN የሚለውን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ 📸
🚨 ካፒቴን ሪስ ጄምስ ኤንዞ ፈርናንዴዝ የለቀቀውን ቦታ የሚሞላ ተጫዋች ተደርጎ ይወሰዳል። [ TheAthleticFC ] SHARE @Ethio_Sport_Uefa
🚨 ሆሴ ሞሪንሆ ባለፈው የውድድር ዘመን የሪያል ማድሪድን ብቃት ገምግመዋል። በአትሌቲኮ ማድሪድ 5-2 ሽንፈት ላይ ትኩረት አድርጎ ነበር። የሞሪንሆ አሁን ያለው ፈተና የቡድኑን የአሁኑን አዎንታዊ ስሜት መጠበቅ ነው። ( diarioas ] SHARE @Ethio_Sport_Uefa
🗣 ቮልትሜድ ጁቬንቱስ በጣሊያን ውስጥ ትልቁ ክለብ ነው SHARE | @ETHIO_SPORT_UEFA
በፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ ያስቆጠሩ አማካኞች via score 90 SHARE | @ETHIO_SPORT_UEFA
ሞድሪች ''ሪያል ማድርድ ቤቴ ነው አንድ ቀን እዛ ተመልሼ መገኘት እፈልጋለው" SHARE | @ETHIO_SPORT_UEFA
ስኮት ካርሰን 41ኛ የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል 🥳 SHARE | @ETHIO_SPORT_UEFA
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.