Channel
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል ፦ 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👉 @metaearthet or @alillovess ለአስተያየት ብቻ ከታች ያሉ username ይጠቀሙ ➡️ @atsbaha12 2026 | ETHIO LIVERPOOL
Updated: 2026-08-29
2, ግን ደሞ አሰልጣኙ ግራቨንን ለራሱ ጥቅም እዛ ቦታ ላይ ከፈለገው ተጨማሪ መፍትሄ መፍጠር አለበት ይሄም ደሞ በቀኝ ክንፍ ላይ ጥግ ጥጉን የሚመቸውን ፍሪምፖንግን ለክንፍ ተጫዋቾችም(ለሪዮ ወይም ለሙኞዝ) ክፍተት ሳይሰጥ እየተደረበባቸው ስለሆነ የቡድኑን ቀኝ ክንፍ ይዞት እየወረደ ነው…
Media post
ተመልከቱ እዚጋ የክለባችንን የመሀል ሜዳ ተጋላጭነት🤦♂ ሁላችንም እንደምንለው 6 ቁጥር ተጫዋች አስፈልጎናል ግን አሁን ላይ የለንም ስለዚህ አስፈላጊው መፍትሄ ምንድን ነው? በኔ እይታ ሁለት መፍትሄ አለ። 1, ቦክስ ውስጥ ብዙም ጥቅም የሌለው ግራቨን ወደኋላ ሆኖ ክብ ያረኩበት ቦታ …
Media post
Media post
ዝግጁ ናቸው ! @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
🚨🔜 ብራድሊ ባርኮላ ዓርብ በፕሪሚየር ሊግ ከኢፕስዊች ታውን ጋር በፖርትማን ሮድ በሚደረገው ጨዋታ የመጀመሪያ ጨዋታውን ሊያደርግ ይችላል። 🎖[pauljoyce] @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
ኢንግሊዝ በገፃቸው @Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.