Channel
Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ @ethiomatric_support
Updated: 2026-09-02
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና ምዝገባ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገባችሁ የተፈጥሮ ሳይ…
የ Week 7 የጥናት ፕሮግራማችን (Mon 31 Aug - Sun 6 August) ከዚህ በተጨማሪ የጥናት ፕሮግራሙን በስልካቹ ስፋት ትክክል Ethio Matric አፕሊኬሽን -> Others -> Study Program ላይ ያገኙታል፡፡ የሳምንቱን Short Note እና ጥያቄ - Ethio Ma…
በየዓመቱ እንደምናደረገው በኢንትራንስ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች እና የእኛ አፕሊኬሽን ተማሪዎች ለነበሩ ተማሪዎች የምንሽልም ይሆናል፡፡ 🔹 ከናቹራል: 3 ተማሪዎች 🔹 ከሶሻል : 2 ተማሪዎች በጣም ከፍተኛ ውጤት አግኝታቹ እና የእኛ አፕሊኬሽን ተጠቃሚ ሆናቹ ካላቹ እስከ…
በማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሴቶች ከፍተኛውን ውጤት ያመጣችው መቅደላዊት ሱራፌል ስትሆን ያስመዘገበችው 569.17 ነው። መቅደላዊት ሱራፌል በአዲስ አበባ ከተማ የቦሌ ሱፐር ሆሊ ሴቪየር ትምህርት ቤት ተማሪ ናት። via tikvah
በማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከወንዶች ከፍተኛውን ውጤት ያመጣው ተማሪ ሳደም አብዱልአዚዝ ሲሆን ያስመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 576.25 ነው። ሳደም በኦሮሚያ ክልል፣ የዶዶላ ኢፋቦሩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው።
Media post
Media post
በአማራ ክልል፣ አዊ ብሄ/አስተዳደር እንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነችው ህዳሴ ዘመኑ በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 583 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ በሴቶች ከፍተኛውን ውጤት አስመዝግባለች፡፡ ከትንሽ ከተማ ተነስቶ እንደዚህ አይነት ውጤት ማስመዘገብ …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.