Channel
Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @ethioreporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146
Updated: 2026-08-23
የደረጃ ለ ግብር ከፋዮች ለጤና መድን ይከፍሉት የነበረው 6,900 ብር ቀርቶ 2,000 ብር እንዲከፍሉ ሊደረግ ነው #Ethiopia: በ2018 በጀት ዓመት 2.7 ሚሊዮን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የጤና መድን አገልግሎት ማግኘታቸው ተነግሯል በተሻሻለው የገቢ ግብ አዋጅ ቁጥር 1395/201…
በአዲስ አበባ ሕገወጥ ግንባታ በፈጸሙ በ892 ተቋማት ላይ ሕጋዊ ዕርምጃ መወሰዱ ተገለጸ #Ethiopia: ከ6,000 በላይ ተቋማትና ግለሰቦች ተጠያቂ መደረጋቸው ተነግሯል በ2018 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ ሕገወጥ ግንባታ በፈጸሙ 892 ተቋማትና ግለሰቦች ሕጋዊ ዕርምጃ እንደተወ…
ተመድና የአውሮፓ ኅብረት ኢትዮጵያን ጨምሮ በምሥራቅ አፍሪካ አገሮች የኤልኒኖ ሥጋት መደቀኑን አስታወቁ #Ethiopia: ፋኦ በ114 ወረዳዎች ለሚደረግ ድጋፍ 50 ሚሊዮን ዶላር በአፋጣኝ ያስፈልገኛል ብሏል በሰብዓዊ ዕርዳታ ላይ የሚሠሩት የዓለም የምግብ ፕሮግራም፣ የሕፃናት መርጃ ድርጅ…
#ማስታወቂያ በዓል ወቅት ወዳጅ ዘመዶችዎን በስጦታ ያስደስቱ! 🎁💚 ------------------ እርስዎ ብቻ ለወዳጅ ዘመድዎ በአዋሽ ሬሚት ገንዘብ ይላኩ እንጂ ባንካችን አዋሽ 10% ጉርሻ ( Bonus) ጨምሮ ከወዳጅዎ እጅ ያደርስልዎታል! አሁኑኑ ሊንኩን https://onelink.t…
ዘወትር እሁድ የምትጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ ዛሬም እንደተለመደው የተለያዩ ወቅታዊ ዜናዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ልዩ ዘገባዎች እና ተወዳጅ አምዶችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል። 🗞️ በቀላሉ በድረገጻችን ላይም ያንብቡ፦🌐 https://www.ethiopianreporter.com/ ------…
ለ38 ቀናቶች በተካሄደው አገራዊ ምክክር ጉባኤ ላይ ከቀረቡ 400 ያህል ምክረ ሐሳቦች በ396ቱ ላይ ያለልዩነት መስማማት መቻሉ ተነገረ #Ethiopia: -አዲስ የተቋቋመው ኮሚቴ አዲስ አበባን በሚመለከት አዲስ ምክረ ሐሳብ ማቅረቡ ተነግሯል ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ተጀምሮ ነሐሴ 1…
ፈተናን የተሻገረው ቅዱስ ጊዮርጊስ #Ethiopia: ለአንድ ክፍለ ዘመን ገደማ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ትልቅ ስም ያተረፈው አንጋፋው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ፣ ላለፉት ሦስት ዓመታት ሲፈታተነው ከነበረው የቦርድ አመራሮች አለመግባባትና የፋይናንስ ቀውስ በኋላ አዲስ የአመራርና…
ባህር ዳር ስታዲየም ዓለም አቀፍ ጨዋታዎችን እንዲያስተናግድ ጊዜያዊ ፈቃድ ተሰጠው #Ethiopia: የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ለዓመታት በግንባታ ላይ ለነበረው የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የዘርፍ ሦስት (ካታጎሪ 3) ጨዋታዎችን እንዲያስተናግድ ጊዜያዊ ፈቃድ ሰጥቷል…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.