Channel
ይህ ስለ ታላቁ ክለባችን ቼልሲ የሚወጡ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው ! ስለ ቼልሲ :- ☞| የዝውውር መረጃ ☞| የአሰልጣኞች አስተያየት ☞| ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት እናም ሌሎች ስለክለባችን የሚወጡ ዘገባዎችን 24 ሰዓት ወደ እናንተ እናደርሳለን 💙 ለሀሳብ ፣ አስተያየት 👇 @yafet_mel & @blue_king10
Updated: 2026-08-23
🚨 ኒኮላስ ጃክሰን ወደ አትሌቲኮ ለማቅናት ፈቃደኛ ሆኗል ! ሴኔጋላዊው አጥቂ ኒኮላስ ጃክሰን ለአትሌቲኮ ማድሪድ ፈቃዱን ሰጥቷል። ይህ ማለት ጃክሰን ከአስቶን ቪላ እና ከሌሎች የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ይልቅ አትሌቲኮ ማድሪድን ለመቀላቀል ይመርጣል ማለት ነው። ዘገባው የስፔኑ ማርካ ነው…
🚨 ዳሪዮ ኢሱጎ በውሰት ውል ሃል ሲቲን ለመቀላቀል ፈቃደኛ ነው። ክለባችን ቼልሲ ግን ተጫዋቹን ለስትራስበርግ በውሰት መስጠትን ይመርጣል። [FabrizioRomano] 🎖 SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
❗️❗️❗️❗️ 🎱በፋስት ኪኖ መላ ያለገደብ እየተሰራ ነው እርሶም ተመዝግበው የድልን ደስታ ያጣጥሙ ።💸 ዲፖዚት ያድርጉ፤ ይጫወቱ፤ ያሸንፉ ✈️ https://yesbets.bet 📱 @yesbets2
👑💳 አስተማማኝ ክፍያ ስንል በመስረጃ ነው! 💯💸 Exceptional withdrawal limit for our VIP members. ለVIP አባሎቻችን ያሸነፉትን ትልቅ መጠን ያለው ገንዘብ በፍጥነት፣ በአስተማማኝ እና በተረጋገጠ ሁኔታ በባንክ ሂሳብዎ ገቢ ይደረጋል! 💎✨ 📲 Reg…
🚨 ሊድስ አሁንም ሙድሪክን በውሰት ውል ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው። ቼልሲ ወደ ስትራስበርግ የመዘዋወር ሀሳብ አቅርቦ ነበር ፤ ነገር ግን ተጫዋቹ በፕሪሚየር ሊጉ መቆየት ይፈልጋል። [FabrizioRomano] 🎖 SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
እንደ ቤን ጃኮብስ ዘገባ ከሆነ ቼልሲ ኤንዞ ፈርናንዴዝ የሚለቅ ከሆነ የሞሮኮውን አማካይ አዩብ ቡአዲን ሁኔታ በቅርበት የሚከታተል ይሆናል። SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
📅 ሙሉ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታችን እና ቀን SHARE" @EthioZena_Chelsea @EthioZena_Chelsea
✈️ አውሮፕላኑ 15x አለፈ ማለት የቅዳሜ ቀንህ በራ ማለት አደል!😋💸 በYesBet ህግ የለም እስከፈለከው አብርር ቀንህንም አብራው!🫡 ዲፖዚት ያድርጉ፤ ይጫወቱ፤ ያሸንፉ ✈️ https://yesbets.bet 📱 @yesbets2
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.