Channel
🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ FN-SPORTS ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹 💥 ይህ ትክክለኛው FN-SPORT ቻናል ነው!! 👉 በዚህ ቻናል ➠ የእግር ኳስ መረጃዎችን በፍጥነት ➠ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎችን 😊 ያገኛሉ..... ➠ለማስታወቂያ ስራ ፦ @gazetegnaw
Updated: 2026-09-03
OFFICIAL ቺዶ ኦቢ በይፋ ለዊለም እስከ ሲዝኑ መጨረሻ ድረስ በውሰት ፈርሟል። SHARE | @FN_SPORTS
አርሰናሎች በክረምቱ የዝውውር መስኮት መዝጊያ ቀን ላውታሮ ማርቲኔዝን ለማስፈረም እንቅስቃሴ አድርገው ነበር። ነገር ግን ኢንተር ተጫዋቹ አይኔኬ መሆኑን በማሳወቃቸው ዝውውሩ ሳይሳካ ቀርቷል። [ Goal ] SHARE | @FN_SPORTS
የዘንድሮ የክረምት የዝውውር መስኮት ቶፕ 15 ምርጥ ፊርማዎች !! [ The athletics ] SHARE | @FN_SPORTS
2️⃣ከ YesBet የቀረበ አጓጊ የ Aviator ዕድል! 2️⃣💰 አሁን ያብረሩ፣ እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ! በተጨማሪም 20% Cash Back ይመልስልዎታል። ይጫወቱ፣ ዕድልዎን በ❗️❗️❗️ይሞክሩ! 💙 https://yesbets.bet ✈️ @yesbets2
📸 2022 እና 2026 😲 ከሲቲ ወደ ባርሳ። 🔵🔴 SHARE | @FN_SPORTS
ፒኤስጂ የሬናቶ ሳንቼዝን ውል አቋርጧል። ሳንቼዝ አሁን ላይ ነፃ ተጫዋች ነው። ሬናቶ በአንድ ወቅት በጣም ትልቅ ተስፋ ተጥሎበት የነበረ ቢሆንም እንደ አጀማመሩ ሊሆን አልቻለም። SHARE | @FN_SPORTS
ፋብሪዝዮ ሮማኖ ባለፉት 3 ወራት በኢንስታግራም ብቻ ከ60 ቢሊየን በላይ እይታዎችን ማግኘቱን አስታውቋል። SHARE | @FN_SPORTS
ሞድሪች፦ ''ሪያል ማድርድ ቤቴ ነው ፣ አንድ ቀን በዛ ተመልሼ መገኘት እፈልጋለው።'' SHARE | @FN_SPORTS
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.