Channel
📚Freshman Tricks For 2019 Freshman Students !!!
Updated: 2026-09-04
Earlier titles this channel went by — useful for spotting rebrands.
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም ቅበላ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል። በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች የመግቢያ ፈተና …
UAT Registration ሳይዘጋ አይቀርም ። በቅርቡ የሰራላችሁ ልጆች ወይም ከ12:00 በኋላ የሰራላችሁ ተማሪዎች ካላችሁ በውስጥ ንገሩን ።
📘በ2018 ዓ/ም የዩኒቨርስቲ መግቢያ ያመጣችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን በእነዚህ በ5ቱ የዩኒቨርስቲ የትኩረት መስኮች እንድተለዩ እናሳስባለን! 1. የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች አዲስ አበባ፣ አርባምንጭ፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ሀረማያ፣ ሐዋሳ፣ ጅማ እና መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች። 2. …
ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሰባት የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤታቸው በስህተት Disqualified እንደተባለባቸው በመግለፅ፣ የዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማሳወቁን ገልጿል። ሰባቱም ተማሪዎች ለአገልግሎቱ ማመልከት ስለሚገባቸው፣ ተማሪዎቹ ቅ…
መቀሌ ዩንቨርሲቲ ከግቢው 1 ተማሪ የተፃፈ ;- የአየር ሁኔታ፡ እስከ የካቲት መካከለኛ ብርድ በጥዋቱ ክፍል ያለ ሲሆን አመሻሽ ላይ ትንሽ ነፋስ ነገር አለው ይበርዳልም ያው ሙቀት ሚባል ነገር አያስቸግርም ቢባል ይሻላል።ግንቦት አካባቢ ግን ሙቀት ይኖራል።በተለይengineering, com…
Media post
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከአንድ የግቢው ተማሪ የተፃፈ Heaven of rift valley ይሏታል ብዙ መዝናኛዎች የያዘች ሀገር ናት ሁለት ሀይቆች አሏት Abaya and Chamo መገኛዋ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲሆን ከ Adis Abeba 515KM ርቃ ትገኛለች ። ዩኒቨርስቲው ከተመሰረተ 34 አ…
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.