Channel
ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!
Updated: 2026-09-05
ግሎባል ኤቲኤም ለፈጣንና አስተማማኝ ክፍያ! በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የኤቲኤም ካርድዎ በየትኛውም ቦታ እና ሰዓት ያለምንም እንግልት ክፍያዎችን በቀላሉ መፈጸም ይችላሉ። 👉ባንክ ቤት መሄድ ሳይጠበቅብዎ በቀን 24 ሰዓት በሳምንት 7 ቀን ገንዘብ ማውጣት ያስችላል። 👉በሱፐርማርኬቶች፣ …
ሙዳረባ የልጆች የቁጠባ ሂሳብ ሙዳረባ የልጆች የቁጠባ ሂሳብ የሸሪዓ መርህ የተከተለ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከሚሰጣቸው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መካከል አንዱ ነው፡፡ ለምን ይከፍታሉ? • ልጆችዎ የቁጠባ ባህል ያዳብራሉ፣ • ለትምህርት፣ ለህልማቸው እና ለወደፊት ዕቅዶች ዝግጁ ይሆ…
የሞባይል ባንኪንግ ደህንነትዎን ይጠብቁ! የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ሲጠቀሙ ከስር የተቀመጡትን መልዕክቶች ተግባራዊ ያድርጉ፡- 💥የተጠቃሚ ስም (Username) እና የይለፍ ቃል ለማንም ሰው አይስጡ። 💥የመግቢያ መረጃዎን በአጭር የፅሑፍ መልዕክት፣ ቴሌግራም፣ ዋትስአፕ ወይም በስል…
ጥያቄ አለዎት? ወይም ስለ ባንካችን አገልግሎት ተጨማሪ መረጃ ይፈልጋሉ? የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የጥሪ ማዕከል አገልግሎት ለጥያቄዎ ምላሽ ለመስጠት ሁልግዜም ዝግጁ ነው! በማንኛውም ጊዜ ወደ 8118 ይደውሉ ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ያግኙ፡፡ የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታች…
ከመላው ዓለም ከወዳጅ ዘመድዎ የሚላክሎትን ገንዘብ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ በኩል በቅፅበት ይቀበሉ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ ነሐሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም FOREIGN EXCHANGE RATE August 31, 2026
ዕቅድዎ የሚሳካበት፣ ህልምዎ ዕውን የሚሆንበት ሳምንት ይሁንልዎ! ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለጋራ ስኬታችን
ምቹ፣ አስተማማኝ፣ ሁሌም ቅርብ! የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያን የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በመጠቀም የባንክ ጉዳይዎን በፈለጉት ጊዜ፣ ከየትም ቦታ በምቾት እና በቀላሉ ያከናውኑ። 👉መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር (App Store) ለማውረድ፡ https://play.google.com/store/…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.