Channel
ሰላመ ክርስቶስ ለአንተ/ለአንቺ ይሁን። ይህ ግሩፕ ወንጌልን ለመማር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ባሉ አባቶችና ወጣቶች የተከፈተ ማህበር ነው። ስለዚህ ወንጌል ለመማር ፍላጎቱና ጥማቱ ያለው ማንኛውም ሰው ወደ ቻናላችን እንዲሁም ግሩፓችን መቀላቀል ይችላል። #እንኳን_ደህና_መጣችሁ🙏💐 ቅዱስ ቃሉን በመማር ሕይወትዎን ይለውጡ። #Join_አርገዉ_የእግዚአብሔርን ቃል 📖 እንማማር፡፡
Updated: 2026-09-07
W T right, welcome to the ጉባኤ ቅዱሳን መንፈሳዊ ማህበር አገልግሎት ✝️🤝🙏💐 group. 🔥 @Chatkeeperbot - number one group management service in Telegram
/
ጳጉሜ ማለት ምን ማለት ነው ❓ ጳጉሜ ወርን ለምን እንጾማለን ❓ ለምንስ እንጠመቃለን ❓ ጻጉሜ ሦስት ርኅወተ ሰማይ ነው፣ ሰባቱ ሰማያት ይከፈታሉ ጸሎታችን በሙሉ ያርጋል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና በኢትዮጵያ አገራችን ዘመን አቆጣጠር የጳጉሜ 13ኛ ወር ተብላ ትቆጠራለ…
በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ እንቁጣጣሽ ማለት ምን ማለት ?
ተቀበል ፀሎቴን ተቀበል ፀሎቴን አሳርግ ስዕለቴን ሩፋኤል/2×/ ፈታሔ ማህፀን ተቀበል ከደጅህ መጥቼ ተቀበል እጆቼን ዘርግቼ ተቀበል ልሂድ ወደ ቤቴ ተቀበል በአንተ ተፈትቼ ተቀበል እንደ ጦቢት ጦቢያ ተቀበል እኔንም ባርከኝ ተቀበል አምላኬ እግዚአብሔር ተቀበል ላመስግን እርዳኝ አዝ ተቀበ…
ሩፋኤል እላለው ሩፋኤል እላለው ድምጼን ከፍ አድርጌ የችግሬ ደራሽ ክብሬ ነው ማዕረጌ በፈዋሽ እጆቹ ድኖ ሳር ቅጠሉ ሩፋኤል ይላል ፍጥረት በሙሉ እስኪ ላመስግነው ከበሮዬን ላንሳ ደዌና ሀዘኔ ሞቴ ከተረሳ እንደ ዳዊት እጆች እጆቼን ላበርታ ለምን ዝም እላለሁ ጩኸቴ ተሰምቷል አዝ የሚፊገመ…
እግዚአብሔር እኛን ይወደናል እግዚአብሔር እኛን ይወደናል መላዕክቱን ለእኛ ልኮልናል እንዲረዱን እንዲጠብቁን መላዕክቱ እንዲታደጉን /2/ መንገደኛ መስሎ መልዓኩ ሲራራ በሐሞት መስሎ በዚያ በተራራ የጦቢትን ዓይኑን ያበራ ሩፋኤል ነው ለእኛ የሚራራ /2/ አዝ ጦቢያና ጦቢት ይናገሩ የመልዓ…
ሩፋኤል ምልጃህ ታዳጊያችን ነህ የዋህ መልዓክ የሚያከብሩህን የምትባርክ በአንተ ቤት ሆነን ምን ጎሎብናል ሩፋኤል ምልጃህ ታድጎናል እቅፍህ በዝቶልን በጸጋ ኖረናል ልጆችህ ስለሆን በደጅህ አድገናል ማዕረግ ጌጣችን አንደበት ለአፋችን በአንተ ጣፍጦልናል ንግግር ቃላችን አዝ መፍትሔ ነህ አን…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued