Channel
የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎን በነፃ እንድንለቅልዎ በ @halaljobsethbot በኩል ይላኩልን ሐላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!
Updated: 2026-09-06
Amren Internal Medicine Speciality Clinic የስራ መደብ፦ ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም ተቀራራቢ ፊልድ የተማረና የካሜራ፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግና የግራፊክ ዲዛይን እውቀት ያለው/ያላት ※ ብዛት፦ አንድ ※ ፆታ፦ ሁለቱም ※ ደመወዝ፦ በስምምነት ※ የሥራው ቦታ፦ አዲስ አበባ …
ኮርነር ካፌ | Corner Cafe የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ካፌ ሱፐርቫይዘር ※ የሥራ ልምድ፦ በሆቴል ማኔጅመንትና በተመሳሳይ ዘርፍ 2 ዓመት የስራ ልምድ ※ ተፈላጊ ብዛት፦ 1 ※ ፆታ፦ ወንድ ※ ደመወዝ፦ በስምምነት ※ የቅጥር ሁኔታ፦ በቋሚነት ስልክ፦ 0936092610 0939526767 …
ሱመያ አክስዮን ማህበር / Sumeya S.C ሱመያ ት/ቤቶች የስራ መደብ፦ 1. ሪከርድና ፀሃፊ 2. እንግሊዘኛ መምህር 3. ሂሳብ መምህር 4. ሂሳብ መምህር 5. ፊዚክስ 6. ባዮሎጂ 7. እንግሊዝኛ 8. ሲቲዝንሺፕ 9. ዋና መ/ርት 10. አፋን ኦሮሞ መምህር አድራሻ፡- ከጳውሎስ ሆስፒታ…
ዋና ስራ አስኪያጅ እንፈልጋለን! የስራ መደብ፦ ዋና ስራ አስኪያጅ ※ ፆታ፦ ወንድ ※ ደመወዝ፦ በስምምነት ※ አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ቤተል ለበለጠ መረጃና ለማመልከት፦ 0943422222 ዝርዝር መረጃውን ለማየት የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ። #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Ha…
መወዳ ት/ቤት | Meweda School ቀን 28/12/2018 መወዳ ት/ቤት በሚከተሉት የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 1. የስራ መደብ፦ ረዳት መምህራን ※ ብዛት፦ 7 ※ የትምህርት ደረጃ፦ ሰርተፊኬትና በላይ ※ ጾታ፦ ሴት 2. የስራ መደብ፦ ሞግዚት ※ ብዛት፦ 3 …
ኮኬት አካዳሚ አ.ማ ኮኬት አካዳሚ አ.ማ ብቁ, ተነሳሽነት ያላቸው እና ባለሙያ ሠራተኞችን በሰፊው አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል! እርስዎም በዘርፉ ብቁ ነኝ ይላሉ? እንግዲያውስ ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የሥራ መደቦች ተመልክተው ያመልክቱ። የመማር ማስተማር የሥራ መደቦች 1. አማር…
ሰቨን ኢለቨን ቢዝነስ ኃ.የተ.ግል ማህበር ድርጅታችን ሰቨን ኢለቨን ቢዝነስ ባለው የስራ ክፍት ቦታ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ሄድ ካሼር/ፋይናንስ ※ የስራ ቦታ፦ ጦርሃይሎች ምንአየ ህንጻ ፊት ለፊት ሰቨን ኢለቨን ሱፐርማርኬት ※ ብዛት፦ 2 ※ ጾታ፦ ሴት ※ የስራ …
የሶሻል ሚዲያ ማናጀር እንፈልጋለን! የስራ መደብ፦ የሶሻል ሚዲያ ማናጀር ※ ፆታ፦ ወንድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች፦ ※ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን መክፈት፣ ማደራጀትና ማስተዳደር ※ ፈጠራ የታከሉባቸው ይዘቶች ማዘጋጀት ※ የቁትዓነረና የኪታብ ትምህርቶች እና የዳዕዋ መልእክቶች ማሰራጨት አድራሻ፦ …
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.