Channel
كناشة ابن منور
Updated: 2026-08-28
ደርስ፦ ~ * ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ * ክፍል፦ 05 * የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9934 * የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 13
ዛሬ ሐሙስ ረቢዑል አወል 14/1448 (ነሐሴ 21/2018) የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ እንጀምራለን፣ ኢንሻአላህ። * የሚሰጥበት ቦታ: - አሸዋ ሜዳ፣ መስጂዱል ዋሊደይን * ቀን:- ዘወትር ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ጁሙዐ * ሰዓት፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ * የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላ…
ልብ በሉ! እንዲህ የሚንደፋደፉት ለጀይላኒይ ያላቸው የተጋነነ ቦታ እና የጀይላኒይ ብርቱ ፀረ አሽዐሪያ አቋም አልጣጣም ብሎ ስላስቸገራቸው ነው። ከቅርቃሩ መውጫ መንገድ እውነቱን መቀበል ብቻ ነበር። ግን በራሱ ላይ ቆልፎ ስለተቀመጠ አካል ምን ማለት ይቻላል?! = (ኢብኑ ሙነወር፣ ሸዋል…
አሕ^ባሽ እና ዐብዱልቃዲር አልጀይላኒይ (561 ሂ.) ~ ተስፈንጣሪው የአሕ^ባሽ አንጃ "አላህ ከፍጡራን ሁሉ በላይ ነው" የሚሉ ሙስሊሞችን ከኢስላም በማስወጣት (በማክ^ ፈር) የታወቀ ነው። የቡድኑ ቁንጮዎች በዚህ ፅንፈኛ አቋማቸው የተነሳ እንደ ኢማሙ ዳሪሚይ፣ ኢማሙል አኢመህ ኢብኑ ኹ…
Media post
ደርስ፦ ~ * ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ * ክፍል፦ 04 * የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9934 * የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 12
ዛሬ ረቡዕ ረቢዑል አወል 13/1448 (ነሐሴ 20/2018) የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ እንጀምራለን፣ ኢንሻአላህ። * የሚሰጥበት ቦታ: - አሸዋ ሜዳ፣ መስጂዱል ዋሊደይን * ቀን:- ዘወትር ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ጁሙዐ * ሰዓት፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ * የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላ…
በ 12 ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ሁሉ እንኳን ደስ ያላችሁ። የዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁን ያማረ፣ የምትጠቅሙበትና የምትጠቀሙበት ያድርግላችሁ። በዩኒቨርስቲ ቆይታችሁም አላህ ከፈተና ይጠብቃችሁ። ማለፊያ ውጤት ያላመጣችሁ ደግሞ በመጀመሪያ አልሐምዱ ሊላህ በሉ። ሙእሚን ማለ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.