Channel
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @kidus_michaelabate_12_bot
Updated: 2026-09-07
የ 2019ዓ.ም ባሕረ ሀሳብ ባሕረ ሃሳብ ማለት ቁጥር ያለው ዘመን ማለት ነው ። ባሕረ ሃሳብን ለማውጣት ሦስት መንገዶችን እንጠቀማለን ።እነሱም:- ዐቢይ ቀመር ማእከላዊ ቀመር እና ንኡስ ቀመር ናቸው ። ዐቢይ ቀመር ቁጥሩ 532 መደቡ 14 ነው። ማእከላዊ ቀመር ቁጥሩ 76 መደቡ 7 ነው…
🌼 ጳጉሜ🌼 «ጳጉሜ» ማለት ጭማሪ ማለት ነው፡፡ ይህም በዓመቱ መጨረሻ ላይ አምስት ወይም ስድስት ቀን በመሆን የምትመጣ ናት፡፡ ጳጕሜን በአራት ዓመት አንዴ ማለትም በዘመነ ሉቃስ መጨረሻ በዘመነ ዮሐንስ ቅበላ ስድስት ቀን ትሆናለች። በዚህም ሃገራችን ኢትዮጵያ የአስራ ሦስት ወራት ጸጋ…
⛪ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ📚 ክፍል ፴፰ [38] ⛪ የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት☦️ ☦️ በሐዋርያት ዘመን የተነሡ ዓላውያን ነገሥታትና አጥፊ ዐዋጆቻቸው የቀጠለ...❕ ፫.ቤተ ክርስቲያን በትራጃን ዘመን (ከ98-117) ኔርቫ የክርስቲያኖችን ስደት ያስቆመ ፣ በፍጥሞ …
🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ጳጒሜን ፩ (1)በዚች ቀን የተባረከው የጳጒሜን ወር ባተ። በዚችም ዕለት የወንጌላዊው የቅዱስ ዮሐንስ ረድእ፣ ሐዋርያና ሰማዕት የሆነው የከበረ ቅዱስ ዑቲኮስ ዕረፍቱ ነው። 📌 ይህ ቅዱስ አስቀድሞ ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስን…
🌼ጳጉሜ ውርን ለምን እንጾማለ❔ 👉ለምንስ እንጠመቃለን❔ ጻጉሜ ሦስት ርኅወተ ሰማይ ነው፣ ሰባቱ ሰማያት ይከፈታሉ ጸሎታችን በሙሉ ያርጋል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና በኢትዮጵያ አገራችን ዘመን አቆጣጠር የጳጉሜ 13ኛ ወር ተብላ ትቆጠራለች። ወርሃ ጳጉሜ በኢትዮጵያ ዘመ…
☦️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ጾመ ዮዲት በናቡከደነጾር ዘመነ መንግሥት ንጉሡ ሥልጣኑን መከታ በማድረግ የእግዚአብሔርን ሕዝብ በግድ እያስገደደ እጅ መንሻ ይቀበል ነበር፡፡ የመንግሥቱን ትእዛዝ ያልተቀበለውንም እየገደለ፣ ጭፍሮቹ ኃያልነቱንና ገናናነቱን በ…
"እዉነት እላችኋለሁ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ_ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሳም ማቴ.11፥11" የጌታችን ኢየሱስ_ክርስቶስ ቃል ስለ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ክብር መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በጌታ የተከበረ ነቢይ እና ጻድቅ ነው እውነት እላችኋለሁ ከሴቶች ከተወለዱት መካከ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀነሐሴ ፴ /30/ በዚህች ዕለት ከዐሥራ ሁለቱ ደቂቀ ነቢያት አንዱ የሆነው ታላቁ ነቢይ ሚልክያስ አረፈ። 📌እግዚአብሔር አምላክ በነቢዩ አንደበት አድሮ እንዲህ ይለናል። ሰው እግዚአብሔርን ይሰርቃልን? እናንተ ግን እኔን ሰርቃችኋል። እናንተም። የሰረቅንህ በምን…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.