Channel
የልዑል እግዚአብሔር፣ የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጅ፣ በቅዱሳን ተራዳይነት ያደኩ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ:: ሀሳብ አስተያየት በ @lijabelorthodoxawibot ማካፈል ይሻላል ።
Updated: 2026-08-25
፩. መጽሐፍ ቅዱስ ቢያንስ በቀን አንድ ምዕራፍ አንብቡ ፪. በቀን ቤተ ክርስቲያን ሳትገቡ አትዋሉ ፫. በሳምንት 1 ቀን ቤተ መቅደስ ገብታችኹ አስቀድሱ ፬. ንስሐ ግቡ ፭. ስግደት ስገዱ ፣ ጸሎት አድርጉ ከቻላችኹ 3፣7፣21፣41 ጊዜ ፮. ከምሥጢራት ተካፈሉ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ …
የምሽት መዝሙር #ገብርኤል_እኮ_ነው #ዘማሪ_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ #መዝሙር @Lij_Abell
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ሁላቸው ፃድቃንን ለመራዳት ፈጣን ነህና አስቀድሞ ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ እየሉጣን እንደ አዳንካቸው እኔንም የመከራ ቁስል በላዬ ደርሶ እንዳያሰቃየኝ ከነበልባለ እሳት አድነኝ::
የምሽት መዝሙር የያዕቆብ ሌሊት ይሁንልን #ኃያልነህ_ነህ_አንተ_ኃያል #ዘማሪ_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ #ምሽት_መዝሙር @Lij_Abell ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
#ዕለት:- ማክሰኞ #ቀን:- ነሐሴ ፲፱ ፣ ፳፻፲፰ ዓ.ም ቅዱስ ገብርኤል፣ ሠለስቱ ደቂቅ፣ ቅዱስ ይምርሐነክርስቶስ፣ቅዱስ ሐርቤ (ገ/ማርያም)፣ አብየ እግዚእ፣ አቡነ ጸጋኢየሱስ፣አቡነ እናዝጊ አክብረን እና አስበን እንውላለን። ወርሐዊ እና አመታዊ በዓላት ለማግኘት??👈 Offering h…
አዲስ ዝማሬ "መባረኪያዬ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ https://youtu.be/Y0O1GO2YTSA?si=6-BwK_hL_cCiEBw0
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ለሊቀ መላእክቱ ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን !!! ✅የአሸናፊና የኃይል መልአክ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ✅ ቀሊለ ክንፍ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሀለሁ ✅ ከፍፁም ጥፋት እድን ዘንድ ክንፍህን ጋርድልኝ ✅ ወደ ድንግ…
#መረጋጋት_ሁሉንም_ነገር_ይፈታል_ረጋ_በል! #አንድ የጥበብ ወዳጇ ማን እንደሆነች ታውቃለህ? ትዕግስት ናት! ትዕግስት በጽናቷና እርጋታዋ ምክንያት የጥበብ እውነተኛ ወዳጅ ናት! #ሁለት ወንድሜ ሆይ! እሳትን እኮ እሳት ጨምረህ አታጠፋውም፤ እሳትን ለማጥፋት ውኃ ያስፈልግሃል። #ሶስት ስ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.