Channel
✝️ ጋሜል ብሂል ግሩም እግዚአብሔር ✝️ ✝️ጋሜል ማለት ፦ እግዚአብሔር የማይመረመር ግሩም ነው ማለት ነው።✝️ 📢 ለማስታወቂያ ስራዎች @top_faye የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች https://t.me/yemezmur_gexem 👇☝️ https://t.me/maedot_orthodox_group https://t.me/Yemezmurgtm
Updated: 2026-08-30
Media post
❣️ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም። ሰናይ ዕለተ አርብ የፍቅር ቀን። 🙏❤️🩹
ምሕረቱ እና ቸርነቱን አብዝቶ ዛሬን እንድናይ የረዳን አምላክ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን እንደምን አመሻችሁ? 🙏
♡ ማርያም ማርያም ብዬ ♡ ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው አሁንም ጠራሁሽ አላስችልህ ቢለኝ አውቀዋለሁ ስምሽን እናቴ ስትወለደኝ/2/ ገና በማህፀን በእናቴ የምጥ ቀን ደጋግሜ ሰማሁ ሲጠሩት ስምሽን በሰከንዳት እድሜ የማውቃት አንዲት ቃል ልቤላይ ያለው ስ…
✝ለሴት የሚሰጡ ስሞች 1. ማርያም ክብራ 2. መሪና 3. ሶፍያ 4. ሕንደኬ 5. አናሲማ 6. ዮሐና 7. ቴክላ 8. ታውክልያ 9. አትናስያ 10. ታኦድራ 11. ሮማነወርቅ 12. ክርስቲና 13. አውጋንያ ✝ለወንድ የሚሰጡ ስሞች 1. ሲኖዳ 2. ያሬድ 3. ፋሲለደስ 4. ቴወድሮስ 5. ካሌ…
ገብርኤል ነው ስሙ ገብርኤል ነው ከእሳት የሚያወጣ ብስራትና ደስታ ለዓለም የሚያመጣ እንኳን ከነደደው ገና ከታሰበው ያተርፋል ያድናል ፈጥኖ ሚደርስ ነው ከትላንቱ ይልቅ ዛሬ ሚሳሳልኝ በመንገዴ ቀድሞ ነገን ሚጠብቀኝ አሊዝም ጋሻ ጦር አልሻም ወታደር የገብርኤልን ስም እሰቅላለሁ ከበር ገብ…
🌹እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የትንሳኤና የዕርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ነሐሴ ¹⁶ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @maedot_ze_orthodox ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
♡ እምሔሶ ለሄሮድስ ♡ እምሔሶ ለሄሮድስ ይብላዕ መሐላሁ /፪/ እም ያምትር ርዕሶ ለዮሐንስ /፪/ ዐብይ ነቢይ /፪/ ሰባኬ ወንጌል/፬/ ትርጉም፦ ሄሮድስ ዋና ነቢይ የሆነውንና የጥምቀት ሰባኪ የዮሐንስን አንገት ከሚያስቆርጥ መሐላው ቢበላ ይሻለው ነበረ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @mae…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.