Channel
ማርከን ➡️ይቅር አልከን እኛ የምህረት ውጤቶች ነን በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም! Tiktok www.tiktok.com/@markenzema Youtube https://youtu.be/cM0hwjc5s9U?si=q0CvaUHTQosLZyY7 ያላችሁን አስተያየት @teme5 @nafkote9 @markenzema_bot +251922650233
Updated: 2026-09-05
Media post
መጋቢ ጌትነት ለማ ከቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን አገልግሎትና ውክልና ታገዱ! የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጠቅላይ ፀሐፊ የሆኑት መጋቢ ጌትነት ለማ ከማንኛውም የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እና ውክልና በጊዜያዊነት እንዲታገዱ ተወሰነ። የኢ…
ኢየሱስ || Zerfie Kebede sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ htt…
አንዳንድ ጊዜ ሰውነትህ ደህና ቢሆንም፣ ነፍስህ ግን ትደክማለች። ትስቃለህ፣ ትሰራለህ፣ ከሰዎች ጋር ትነጋገራለህ:ግን በውስጥህ ጥያቄ ይኖርሀል: ዳዊት ነፍሱ ስታዝን፣ በእግዚአብሔር ተስፋ እንድታደርግ እንዳስታወሳት፤ ምናልባት ዛሬ ነፍስህ ደክማ ይሆናል። ምናልባት ልብህ ተስፋ ሚያደርግበ…
. የዕለቱ መልዕክት ቸልተኛ አለመሆን 👉 ምንም አልሆነም ብለህ ከኃጢአተኞች ጉባኤ አትሳተፍ ። ችግሩ እኔን ሊነካኝ አይችልም ብለህ የስህተት አካሄድን አትተባበር። ጨው ውሃ ልትቀዳ ወደ ወንዝ ወርዳ እንኳን ልትቀዳ ራሷ ውሃ ሆና እንደ ቀረችው ምሳሌ እንዳትሆን ተጠንቀቅ። “ምስጉን ነው…
መዝሙር 12 ክፍል 32 ደርሰናል። እነሆ ከሸንጋይ አንደበት ሁላችንንም ይታደገን ዘንድ የምናቀርበው ልመና። በመዝሙረ ዳዊት ውስጥ ሁሉም የነፍስ ክፍል አሰራር ሁሉ ይዳሰሳል። መልካም ባልሆነ ነገርግን በሚመስል ነገር የስንቶቻችን ሕይቀት ተመሰቃቀለ፣እግዚአብሔር ከሚመስል ነገር ይጠብቀን።…
. መዝሙረ ዳዊትን እንጸልይ በማርከን ዜማ ዘወትር ማክሰኞ ሀሙስ ቅዳሜ ምሽት 2፡30 ለእለታዊ የግል ጥሞና ጸሎት ከፓስተር በረከት ጋር የመዝሙረ ዳዊት መግቢያ ክፍል 1 - ክፍል 8 ክፍል 9 ክፍል 10 ክፍል 11 ክፍል 12 ክፍል 13 ክፍል 14 ክፍል 15 ክፍል 16 ክፍል 17 ክፍል…
በተስፋ ጠብቅ ተስፋ ማለት የምታየውን ነገር መጠበቅ አይደለም። የማታየውን፣ ገና ያልሆነውን፣ ነገር ግን እግዚአብሔር ቃል የገባልህን ነገር በእምነት መጠበቅ ነው። ሮሜ 8:24-25በተስፋ ድነናልና፤ ነገር ግን ተስፋ የሚደረግበቱ ነገር ቢታይ ተስፋ አይደለም፤ የሚያየውንማ ማን ተስፋ ያደ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.