Channel
✨የሁሉም Freshman ተማሪዎች መዳረሻ 🥰 ✨Ethiopian Blends of educations and humor 🥰 MGW Freshman መማሪያ APPን አውርዳችሁ ለመጠቀም ይሄንን Link ተጠቀሙ👇https://play.google.com/store/apps/details?id=com.medical.tutorial.app ✨Contact us=> @mgwsugestionbot
Updated: 2026-08-25
የእኛ ውድ ቤተቦች ሁላችሁም የደስታ ቀን ይሁንላችሁ ፤ መልካሙን ሁሉ እንመኝላችኋለን ። ሁላችሁም በየእምነታችሁ ፀልዩ ፤ ከዚያ ውጪ ብዙ አትጨናነቁ ። እኛም አሁን ከውጤት ማየቻው Website አይናችንን ዞር ሳናደርግ ደጋግመን እየሞከርንላችሁ ነው ፤ Active ሲሆን በፍጥነት Noti…
#Entrance #Result ⏺ Loading ... የማይደርስ ቀን የለም እና ይሄው የዛሬው ቀን ደረሰ ፤ ውጤት ለማየት First Name እና Registration ቁጥራችሁን በትክክል እየላካችሁ እዚሁ እየተረዳዳን አብረን ነው የምናዬው። ውድ ተማሪዎች ከእናንተ የሚጠበቀው ቻናላችንን ለ…
ሰላም እደሩ የነገ ሰው ይበለን ፤ከዚህ በኋላ በዚህ ለሊት አይለቀቅም ስልካችሁን አጥፉና አረፍ በሉ ። @MGW_Freshman
Media post
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም። የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገኛሉ። እስካሁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ የፈተናው ውጤት ይፋ ስለመደረጉ…
የአመቱ ኮኮብ👌 የ 591.6 /600 ውጤት ባለቤት👏 @MGW_Freshman
#Grade_12 እንዴት ነው ዛሬ ሌላ ምንም ስራ ሳትሰሩ ስትጠባበቁ ቆያችሁ አይደል ?...ሁልጊዜም በየአመቱ ነው ተማሪ የሚያስጠብቁት ፤ ትግስተኛ መሆን መልካም ነው ! ፈጣሪ መልካም ነገር ያሰማችሁ ፤ 12 ዓመት የለፋችሁበት ስለሆነ በጣም እንደሚያስጨንቃችሁ ግልፅ ነው ። እኛ ውጤት …
#እንኳን_ደስ_አላችሁ! ➡️UAT Full Day Special Tutorial and Revision ✅ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግባት ህልማችሁ ለሆነ ተማሪዎች ወሳኙን ዝግጅት እንሆ ነገ ልንጀምረው ነው ፤ ውጤት ሲመጣ በደንብ ለመዘጋጀት ያሰባችሁ እናንተስ ከጓደኞቻችሁ ለምን ተለይታችሁ በዝ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.