Channel
ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @man_of_king ማገዝ ከፈለጋችሁ👉 cbe 1000267195758 YouTube👉 https://youtu.be/au715yj_5aU?is=qDF-RMWhAvcPN2wi Facbook👉 https://m.facebook.com/profile.php/?id=100067719306101 Tiktok 👉 https://tiktok.com/Mikre_haymanot
Updated: 2026-09-07
📼ቪዲዮ ኤዲቲንግ እንሰራለን 📸ግራፊክስ ዲዛይን( logo, social media posts ለ Facebook, Instagram, YouTube thumbnail እና ሌሎችም። 📝ስክሪፕት እንፅፋለን (ለየትኛውም) ሶሻል ሚዲያ ካሎት እናስተዳድርሎታለን(በሙሉ እና በከፊል ኃላፊነት)። ማሰራት…
በሰማይ ስንገናኝ በፊትህ እንዳላፍር ጌታ ሆይ በምሕረትህ ንስሐ እንድገባ አድርገኝ ታላቁ ቅዱስ መቃርዮስ Share @mikre_haymanot
ማንም ኃጢአተኛ ተስፋ አይቁረጥ ፃድቅም ለስንፍና መንገድ አይስጥ ፃድቅም አይታበይ ጋለሞታይቱ ከእርሱ የምትበልጥበት ጊዜ አለና ኃጢአተኛውም ተስፋ አይቁረጥ ፊተኞች የኾኑትን ሊደርስባቸው ይችላልና " - ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ Share @mikre_haymanot
"የሕይወትህ ጥራት በአስተሳሰብህ ጥራት ላይ የተመሰረተ ነው" ። አዕምሮ በምኞት እና በክፉ ሃሳብ ከተወጠረ፣ ምክንያታዊ የማሰብ እና ራስን የመግዛት (Self-control) አቅም ሙሉ በሙሉ ይወድማል። Share @mikre_haymanot
የተከፈለበት ማስታወቂይ ነው ታዲዎስ መድሀ ኒት ቤት 😍😍የምስራች ለእግር ላብ ሽታ መፍትሄ ✍️ #ለመጥፎ #አፍ #ጠረን #መፍትሄዎች 09-55-27-23-61 ⏩ #ብዙ ሰዎችን ሠላም ሲነሳና በእለት ተእለት ኑሯቸዉ ላይ ጉልህ ተፅኖ ሲያሳድር ስለሚስተዋለዉ መጥፎ የአፍ ጠረን ችግር ይህን…
የትላንት ታሪክ የሌለው ፃድቅ የነገ ተስፋ የሌለው ኃጢያተኛ የለም ቅዱስ አውግስጢኖስ ✥•• ✞ ◉●✥ ✞ @Mikre_haymanot ✞ ✥•• ✞ ◉●✥ ⌲ ˢʰᵃʳᵉ
አንተ ለሕይወትህ ካቀድከው የተሻለ እግዚአብሔር እንደሚያቅድልህ ታውቃለህ? አንተ ስለአንተ ልትሳሳት ትችላለህ፤ እርሱ ግን አይሳሳትም። አንተ ስለሕይወትህ ስታቅድ ልትሳሳት ወይም ያነሰውን ልታስብ ትችላለህ፤ እግዚአብሔር ግን ላንተ የሚገባውንና የተሻለውን በፍጹም ትክክለኛነት ያዘጋጅልሃል…
* ያኔ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ሰው ኹሉ በተሰበሰበት አደባባይ ፊት ከምናፍር ዛሬ በአንድ ንስሐ አባት ፊት ማፈር ይሻለናል።" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ Share @mikre_haymanot ማገዝ ከፈለጉ 👉 cbe 1000267195758 ቴሌብር 0964971641
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.