Channel
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! ይከታተሉ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ! 📡 ሳተላይት ፡ EthioSAT 11545/45000/H 📱 የሶሻል ሚድያ አድራሻዎቻችን ፡ https://linktr.ee/minbertv
Updated: 2026-08-27
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ዕለተ ጁምዓ ነሐሴ 22 2018 - ራሓ ጁምዓ ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ! የጁምዓ ኹጥባ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ! የቁርኣን ተፍሲር - ክፍል 75 ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! ከቁርኣን ጋር ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! ★ ★ ★ Ethio Sa…
በጆሯችን በር በኩል አልፈው በልባችን ላይ የታተሙ የተመረጡ ነባር የነሺዳ ግጥሞችን፤ ከአዳዲስ የግጥም ሥራዎች ጋር አጣምሮ «በሰማያት በሮች» በኩል ብቅ ያለው የገጣሚ መሐመድ ፈረጅ አዲስ መጽሐፍ መስከረም 01/2019 በግራንድ ኤልያና ሆቴል ከቀኑ 10:30 ጀምሮ ይመረቃል። እርስዎም…
የትራምፕ አስተዳደር በዓለም አቀፍ ተማሪዎች ኢንተርንሺፕ ፕሮግራም ላይ ገደብ ጣለ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5161
3ኛው ዙር የሥነ ግጥም ውድድር አሸናፊ… ሙሉ ፕሮግራሙን የዩትዩብ ቻነላችን ላይ ያገኙታል። 🔗 https://youtu.be/oxoDzOt6Pyc 🔗 #ምርኩዝ_34 #የከውኑ_ሞገስ_8 #የግጥም_ውድድር #የዑምራ_ተሸላሚ ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ…
ወሩ ረቢዕ ነዉ! የዓለማት እዝነት የተወለዱበት የዓለሙ አሰላለፍ ፍፁም የተቀየረበት። በዛሬዉ የራሓ ጁምዓ ልዮ ትኩረት የተሰጠዉ ጉዳይ ነዉ። ሒጃማ የተዘነጋ ሱና! የሒጃማ አሰራር በተግባር እናያለን። እነዚህ እና መሰል መሰናዶዎች በፕሮግራም አቅራቢዎች ወቅታዊ መረጃ ደምቆ ይቀርባል። ⏰…
ዛሬ በተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን እንደወትሮው ጆሮ ያልዳሰሳቸው፣ ቀልብ ያልተነካባቸው አዳዲስ ታሪኮችን በተወዳጆቹ ዑስታዞቻችን አማካይነት ይንቆረቆራሉ። በሸኻችን ሰዓት በአባታቸው በኩል ከአሊይ ኢብኑ አቡጧሊብ የሚመዘዙ፣ በእናታቸው በኩል ደግሞ ከአቡበከር ሲዲቅ የተገኙትን ፣ ለእ…
የዛሬ ፕሮግራሞቻችን - ዕለተ ሐሙስ ነሐሴ 21 2018 - ረሒቀል መኽቱም - ክፍል 52 ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ! ሚንበር ኸበር ከምሽቱ 1፡30 ጀምሮ! እነሆ ኸበር ከምሽቱ 2፡00 ጀምሮ! ኸሚስ ምሽት ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ! ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚ…
1 ሺሕ 300 ዐመታት የሚጠጋ የእስልምና ታሪክ በአንድ ሠንዶ የያዘ ዲጂታል አትላስ ይፋ ተደረገ ለዝርዝሩ፦ https://t.me/minberkheber/5159
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.