Channel
የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር @nisireamhra2 @nisireamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅 ንስር ዐማራ🦅 #የግፉአን_ድምፅ t.me/NISIREamhra
Updated: 2026-09-03
🔥የዳ/ቴ/፭ኛ ኮር በድሃና ወረዳ ድል ተቀዳጀ‼️ ነሃሴ 28/2018 ዓ/ም የአፋብን በላይ ዘለቀ ፫ኛ ዕዝ ፤ ሴንትራል ኮማንድ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር ዞዝ አምባ ንጉሱ ክፍለጦር እና የአፋብን ምኒልክ ፩ኛ ዕዝ 303ኛ ግዙፉ አሳምነዉ ኮር ዋግሹም ብርጌድን ለማፈን ከቤተ አምሐራ ዋግ…
🔥በመርሐቤቴ አውራጃ በአገዛዙ ሆድ አደር ሚሊሻዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ ተወሰደ‼️ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሐቤቴ አውራጃ ታች ቤት ጊደብ ወረጎ ቀበሌ፣ በአፋብን አሳምነው 5ኛ ዕዝ አፄ ዘርያዕቆብ ፩ኛ ኮር ናደው ክፍለ ጦር የአገዛዙ ሆድ አደር ሚሊሻዎች ላይ…
Media post
Media post
🔥#የአደረጃጀት_ዜና‼️ አፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 14ኛ ኮር 142ኛክ/ጦር ለተከታታይ ቀናት ሲያደርግ የቆየውን ጥልቅ ግምገማ በስኬት በማጠናቀቅ፣ ድርጅታዊና ወታደራዊ ተልኮን ለማስፈፀም ብቁ የሆኑ አመራሮች የተመደቡ ሲሆን በግምገማውም የኮሩና የክ/ጦር አመራሮች በንቃት ተሳትፈዋል። ይ…
Media post
🔥#ትምህርት_ይጀመራል‼️ የአፋብን 5ቱ ዕዞች በሚንቀሳቀስባቸው ማለትም በወሎ ቤተ-አማራ ፣ በጎንደር ፣በሸዋ ፣ በወለጋ ፣ በጎጃም ፋኖ በተቆጣጠራቸው በሁሉም ቀጠናዎች በ2019 ዓ.ም ትምህርት እንዲጀመር አፋብን መመሪያ አውርዷል። ይህ የትምህርት ሂደት የተሳካ ይሆን ዘንድ ሁሉም የድ…
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.