Channel
እግዚአብሔር በቀን ቸርነቱን ያዛል በሌሊትም ዝማሬው በእኔ ዘንድ ይኾናል የዳዊት መዝሙር 41:8 ☞ያልተበረዘ ትምህርት ☞ጣዕመ ዝማሬ ☞የመዝሙር ግጥሞች ☞የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ዜናዎች እናም ☞ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን! 📌 ጥያቄ ለመጠየቅና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። https://telega.io/c/Orthodox_mezmur13
Updated: 2026-08-29
•|| የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙሮችን ለማግኘት •|| የቤተክርስትያንን ዶግማ እና ቀኖና ሙሉ የሚያገኙበት •|| መዝሙሮች // ትምህርቶች // ኮርስ // በነፃ ሚያገኙበት ቻናል ነው ‼️ ❑• @Z_TEWODROS •❒ ❑• @Z_TEWODROS •❒ ❑• @Z_TEWODROS •❒
ተክለሃይማኖት ፃድቅ ተክለሃይማኖት ፃድቅ ስምህ ያድናል ከመውደቅ ተክለሃይማኖት ፃድቅ ስምህ ያድናል ከመድቀቅ ቅኔ ልቀኝልህ ልዘምር በደስታ አይቻለሁ ባንተ ችግሬ ሲፈታ/2/ ስጋዬ ታሞብኝ ተጨንቃ በህይወቴ በስምህ ታመንኩኝ ተክለ አብ አባቴ ከቤቴ ሳልወጣ ገዳምክን ሳስበው መከራው አልፎል…
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 ከጣና ዳርቻ እስከ ከተማዋ መሃል ከጠዋት እስከ ማታ ባሕር ዳር ሁሌም በእንቅስቃሴ ላይ ናት አሁን ደግሞ ይህን እንቅስቃሴ የሚያጅብ አዲስ ስም እየመጣ ነው Yango 🎉🎉🎉 በቅርቡ በባሕር ዳር 🔜 አዲስ ጉዞ ባሕር ዳር ለሚኖሩ ለሚሰሩ, ለሚጎበኙ…
Media post
♡ አረሳት ኢትዮጵያን ♡ አረሳት ኢትዮጲያን በእርፈ መስቀል አባ ተክለሃይማኖት ሰባኬ ወንጌል የእግዚአብሔር ሰው ነው ተወዳጅ በሰማይ የተረማመደ በጽድቅ አደባባይ ፈውስና ጸሎቱ ቃሉ የተሰማ ወንጌል የሰበከ በገጠ ከተማ የእቲሳው ኮከብ የደብረ አስቦቱ ለወንጌል ተዋጋች ንጽህት ሕይወቱ አዝ…
🕯እንኳን ለአባታችን ለጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ለቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ❕🕯 ነሐሴ ፳፬ (24) በቤተክርስቲያናችን ታሪክ ታላቅና ድንቅ ቀን ነው። በዚህች ዕለት፦ ✝️ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት፦ ለአገራችን ለኢትዮጵያ …
Media post
♡አባ አባ ተክለሃይማኖት♡ አባ አባ ተክለሃይማኖት አቡዬ [፪] በለኒ በለኒ ወልድየ [፪] ❴አዝ❵ አዝ አባ አባ - - - እንኳን ሰው ምድሪቱን ¶¶ ጦም አያሳድርም ¶¶ አምላከ ተክልዬ ¶¶ ብዬ አፍሬ አላውቅም ¶¶ ምድራዊ መልዓክ ነህ ¶¶ የእቲሳ አምበሳ ¶¶ ለደብረ ሊባኖስ ¶¶ አን…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.