Channel
🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜንለምት @fentanesh21_23 🗯ፈንታነሽ / የእመ ብርሃን ልጅ🤗
Updated: 2026-08-24
"" እንባዬ አልተገታም! "" (ሐዋ. ፳፡፴፩) (ነሐሴ 25 - 2017)
ፍረሃትህን አትስማው! ቃል ባያወጣም፣ አንደበት ባይኖረውም እንደ ፍረሃት ጮክ ብሎ የሚያወራ፣ ከወሳኙ ጉዞ የሚያስቀርና ከአስፈላጊው መንገድ የሚያሰናክል ስሜት የለም። ፍረሃት ስሜት ብቻ አይደለም፤ ፍረሃት እንቅፋት ብቻ አይደለም፤ ፍረሃት ለፈቀደለት ገዢ ነው፤ ለዛውም ጨቋኝ ገዢ፣ እንዳ…
የምእመናን አባት አገልጋይ የአምላክ ባለሟል መርቆሬዎስ/፪/ ተቀበለ ዛሬ/፬/ አክሊለ ሰማዕታት/፪/ ኧኸ/፫/ እንደምን አደራችሁ የልኡል እግዚአብሔር ልጆች ሰማእቱ ቅዱድ መርቆሬዎስ ይጠብቀን በምልጃው በቀኝ ያቁመን መልካም ቀን።🥰🦋✝
🌷መልክአ ቅዱስ መርቆሬዎስ📗 የቅዱስ መርቆሬዎስ አምላክ ሆይ የገብረ ማርያም ነፍስ ማርልኝ /፫/ የገብረ ማርያምን ነፍስ ማርልኝ የገብረ ማርያምን ነፍስ ማርልኝ የገብረ ማርያምን ነፍስ ማርልኝ
✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ ✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"📖ምሳ 1፥33☦📚 ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ 📗ስንክሳር ዘወርኃ ነሐሴ ፳፭/25 ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ https://t.me/Orthodoxtewahdoc 🌹የያዕቆብ ሌሊ…
Media post
Media post
👉"የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር" ኢሳ. 1፥9 👉"ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች" ኢሳ. 7፥14 👉"ማርያም ሆይ፥…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.