Channel
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች፣ ስንክሳር፣ መዝሙራትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም አስተያየት @zimaredawitmessanger ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል። ስለሚሰጡን ገንቢ ሃሳብ እናመሰግናለን። YouTube Page - https://bit.ly/2O1Z3d8 Facebook Page - https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR
Updated: 2026-08-24
ባክኛለሁና ባክኛለሁና በስጋ ፈተና የዚህ አለም ሀዘን ጫፍ የለውምና ፈጥነሽ ወደኔ ነይ ከትንሿ ቤቴ አፅናኚኝ እመአምላክ ድንግል እመቤቴ አዝ ባህሩ ትልቅ ነው ድንግል እመቤቴ ትንሽ ናት መርከቤ " /2/ የመንገዴ መሪ " አንቺ ነሽ ወደቤ " /2/ አዝ በመንገዴ ብዝል ድንግል እመቤቴ አ…
ነሐሴ ፲፰ /18/ በዚች ቀን ቁጥሩ ከአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት ጋር የሆነ የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት አባ እለእስክንድሮስ አረፈ። ይህም አባት ከአርዮስ ወገኖች ብዙ ችግር ደርሶበታል። በታላቁ ንጉሥ ቈስጠንጢኖስ ዘመን በኒቅያ ሦስት መቶ ዐሥራ ስምን አባቶች ሊቃውንት አርዮስን በጉባኤ አውግ…
ባለ ውለታዬ ባለውለታዬ /2/ ከአመድ ያነሳኸኝ ከትቢያ ተጥዬ ተመስገን ጌታዬ አዝ በሩን ቢዘጋብኝ ስምዖን ጨክኖ ዝቅ አደርጎ ቢያየኝ ከአይሁድ ጋር ሆኖ እንድቀርብ ወደ እርሱ አዘዘ ጌታዬ እግሩን አጥበዋለሁ ወድቄ በእንባዬ /2/ አዝ የቀራጭ አለቃ ቢሆንም ስራዬ እንድወርድ ከዛፉ አዘዘ …
ዐረገች በስብሐት ዐረገች በስብሐት ዐረገች በእልልታ በስብሐት በእልልታ ዐረገች ዐረገች በእልልታ የጻድቃን እመቤት የኃጥአን ተስፋ ዐረገች ዐረገች በእልልታ አዝ የማይታበለው እንዲፈጸም ቃሉ ብታርፍም እመ አምላክ ቤዛዊተ ኩሉ ዐረገች ተነስታ ድንግል የእኛ እናት እልል በሉላት እልል በሉላ…
ነሐሴ ፲፯ /17/ በዚች ቀን አሞራዊ ቅዱስ እንጣዎስ በሰማዕትነት አረፈ። ይህም ቅዱስ አስቀድሞ ክርስቶስን የካደ ገንዘብ ለማከማቸትም የሚተጋ ነበር። በአንዲትም ዕለት ወደ ደማስቆ ከተማ ሔደ የበዓላቸው ቀን ነበርና ሕዝቡ ተሰብስበው ሳሉ ወደ ምሥራቃዊው ቅዱስ ቴዎድሮስ ቤተ ክርስቲያን …
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ጾመ ፍልሰታ ፍቺ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ! በየትም ዓለም የምትኖሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች ሰላምታችን ይድረሳችሁ፡፡ የእመቤታችን ትንሣኤና ዕርገት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚህ ምድር የኖረችው ስል…
ነሐሴ ፲፮ /16/ በዚችም ዕለት ዳግመኛ የሰማዕታት አለቃ የቅዱስ ጊዮርጊስ ሥጋው ከፋርስ አገር ወደ አገሩ ልዳ በክብር የፈለሰበት ነው። የሥጋውም ፍልሰት ከእመቤታችን ድንግል ማርያም የሥጋ ፍልሰት ጋር አንድ ሁኗል ስለዚህም እርሷን መውደዱን የሚያወቁ ሥዕሉን ከሥዕሏ አጠገብ ይሥላሉ በ…
#ሥርዓተ_ማኅሌት_ዘነሐሴ_ኪዳነ_ምሕረት ፩/ ነግሥ ( ለኲልያቲክሙ ) ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤ እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ ወበቀራንዮ ተተክለ መድኀኒት መስቀል፡፡ ዚቅ፦ ወታስተሥርዪ ኃጢአ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.