Channel
የግሩፑ ህግጋቶች 1.አንድም ሙስሊም ሌላውን ማንጓጠጥ ከታየ ብሎክ ይደረጋል። 2.የጥላቻ ንግግሮች ከታዩ ብሎክ 3.ይህ የ ማስታወቅያ ግሩፕ አደለም።ማስታወቅያዎችን ሌላ ቦታ ይላኩ ሊንክ ያላቸው ፅሁፎችን መላክ አይቻልም። 4.በህክምናው ያሎትን ጥሩ ተሞክሮ ሼር ያርጉ መጥፎ ከሆነ እናስተካክለው ዘንድ ከስር ለህክምና በሚቀመጡ የዶክተር ወይም ኡስታዝ ሊንክ ያናገሩን. 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
Updated: 2026-09-07
💻 ያለ Investment Online Jobs 🇪🇹 💰 ያለምንም ኢንቨስትመንት በOnline ላይ ሊሰሩ የሚችሉት የስራ እድሎችን እናጋራለን። 📱 በስልክዎ እና በInternet ብቻ መስራት የሚችሉ እድሎች 📚 የስራ እውቀትና መረጃ 🚨 Scam እና Fake Job እድሎችን ለመለየት …
https://vt.tiktok.com/ZS9SFEFLY9BYD-gP6Zx/
የቀልብ ዶክተር ቲክቶክ ላይቭ ምሽት 4:00 (አራት ሰአት) ጀምሮ.... ስለ አፍያችን ስለስኬታችን እንመካከር🤲❤️ እንዲሁም በህከምና ዙሪያ ጥያቄ ያላችሁ ቀጥታ ላይቭ መልስ እንሰጣለን🤲🤲 ......ኑኑኑኑ እንድመቅ በቀልብ ዶክተር ላይቭ🤲🤲🤲❤️❤️❤️👇👇👇
ሕይወቴን ያደፈረሰው ምስጢር! ክፍል 19 ከአሮጊቷ ቤት ከተመለስኩ በኋላ በዙሪያዬ ያሉትን ሰዎች በሙሉ በጥቅትና በጥርጣሬ ማየት ጀመርኩ። የቅርብ ጓደኛዬ ፋጡማ ጎረቤታችን እመቤት፣ አበበች ሌላው ቀርቶ የመንደሩ ሰዎች በሙሉ በእኔ ላይ ሴራ የሚያሴሩ ይመስሉኝ ጀመር። እናቴ አጠገቤ መጥታ…
🔸የተለመዱ የጅን ጥቃቶች!🔸 እነሆ እነኛ ጅኖች በሙእሚኖች ላይ ድንበር አላፊዎች ሲሆኑ አሏህም ይቀጣቸዋል፡፡ ከ ሰማያት እነኛን ሸይጧናት ማውረጃ ኮከብ ተኖረላችሁ፡፡ በናንተ ሰውነት ውስጥም ጅኖችን እንደ ቅማል ማራገፍያ ቁርአን ብቻ ነው፡፡ የረሱልን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መንገድ …
ሊንኩን ተጭነው በዩቲዩብ ይመልከቱ 👇 https://youtu.be/S0rPDeZUHXU?si=SBT7vHTAucUohI6y
https://youtu.be/c4dcojaDZLI
https://vt.tiktok.com/ZS9SFkdHpfYKQ-vnyoi/
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-23 · first ad check queued