Channel
አለም አቀፋዊ መረጃዎች ምልከታዎችና ታሪካዊ ክስተቶች ይቀርቡበታል
Updated: 2026-08-25
ሌላው ጫት የሚያመጣው ጥፋት በሚቅምበት ወቅት አንድ ሰው ለራሱ ፈፅሞ የተጋነነ እና የሌለ ማንነት እንዳለው እንዲያስብ ማድረጉ ነው። ይህ ከስካር የሚመጣ ሽወዳ ነው። ምርቃና ልትሉት ትችላላችሁ። እና ያሰው በዚያ ቅፅበት ብዙ ድንበሮችን ያልፋል። ራሱን ባለከራማ እና ወልይ አድርጎ ይቆጥ…
ከእስራኤል አገላጋዮች አንዱ የሆነው ኩዌይታዊው ሳሊም አጦዊል እስራኤል ጋዛን በጦር ጄቶች አልደበደበችም ፌክ ነው ፊልም ነው እያለ እያስተባበለ ነው። አጦዊል አክሎም 80 በ 12 ኪሎሜትር የሆነቺው ጋዛን እስራኤል በጦር ጄት ብትደበድብ ኖሮ አንድም ሰው አይተርፍም ነበር እስራኤል ስላዘ…
Media post
ከእስልምና ጋር ምንም ግንኙነት ከሌላቸውና በብዙ ሙስሊሞች ከሚዘወተሩ ነገሮች አንዱ ጫት ነው። በርግጥ አሁን እንኳ ሁሉም ሀይማኖት ሳይለይ እያነጀበበት ያለ ነገር ሆኗል። እኔ በተለይ መስጅድ ውስጥ ጫት ሳይ በጣም ነው የሚያበሳጨኝ። ጫት ሀራም ነው ሀላል ነው ፤ ኸምር ነው አይደለም የ…
Media post
የሳኡዲ አረቢያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሸይኽ አብዱልአዚዝ አልጦረፊ በሞት እንዲቀጡ ጠይቋል። ሸይኽ አብዱልአዚዝ አልጦረፊ በአሁኑ ሰአት በሳኡዲ እስርቤት ውስጥ ሆነው ጤናቸው ክፉኛ መቃወሱን የሳኡዲ እስረኞችኝ የሚከታተለው የህሊና እስረኞች አስታውቋል። ይህንንም ተከትሎ ጠቅላይ አቃቤህጉ ሸይ…
በማይክሮሰከንድ ውስጥ ሁሉም እንዳልነበር ሲሆን! ሰዎች ራሳቸውን ለማዳን ተሯሯጡ ግና እንኳን የደቂቃና የሰከንዶችም ፋታ አላገኙም ነበር። ታችኛው ወደላይኛው ተገለበጠ። ከሗላ የመጣባቸውን እያመለጡ ሳለ ከመቅፅበት ከፊት ቀደመና ያልነበሩ ትቢያዎች አደረጋቸው። ይህ ዛሬ በኔፓል የተከሰተው…
ስለ ውዱ ነብይ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሚፅፉና የሚናገሩ ሙስሊም ያልሆኑ ወገኖቻችን ገፅ ስር ገብቶ " መውሊድ ቢዲአ ነው ፤ መውሊድ ሽርክ ነው" እያለ እንደሚፅፍ ሰው ግን አህመቅ አለ በአሏህ? ምን አይነት የአስተሳሰብ መካንነት ነው?! ሰው እንደት ቦታና ጊዜ እንኳ አይመርጥም! እነ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.