Channel
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ሰሌዳ ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @seledanewsbot
Updated: 2026-08-27
የጎጃም ፋኖ ቃል አቀባይ የነበረው ማርሸት ጸሀዩ ለመንግሥት እጅ መስጠቱ ተሰምቷል። ማርሸት ከወራት በፊት በፋኖ አመራሩ ዝናቡ ልንገረው ታስሮ እንደነበር ይታወሳልተ @Seledadotio @Seledadotio
Media post
ኢትዮጵያዊው ምሁር ለግብጽያስተላለፉት ጠንካራ መልዕክት አባይ የጋራ ሀብት እንጂ የአንድ ወገን ብቻ መብት ሊሆን አይገባም ያሉት ታዋቂው ማህበራዊ ተመራማሪ ዶ/ር ብርሃኑ ሌንጂሶ፣ የግብፅ የውሃ ስጋት ሊከበር የሚገባው ቢሆንም፣ ይህ ስጋት ግን የሌሎች ሀገራትን የልማት መብት ሊያፍን እን…
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ነሐሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ✅ከጠዋቱ 2፡00 – 9፡30 👉ኮዬ ፕሮጀክት 12፣ 17 ፣ ኮዬ ኔትዎርክ ኮንዶሚኒየም፣ ኮዬ አቦ ቤተክርስትያን እና አካባቢው፣ �…
በሰሜን ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ ሥር የሚገኘው ተሐድሶ አምባ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ ታራሚ ተፈታኞች መካከል 91% ታራሚዎችን አሳልፏል። 👏👏 ትምህርት ቤቱ ላለፉት አራት ዓመታት አንድም ተማሪ ማሳለፍ ያልቻለ ቢሆንም፣ ዘንድሮ 91…
የሱዳን ኤሊት ፎርስ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር መንቀሳቀሱ ተነገረ‼️ የል ኢንስቲትዩት ባለፉት ሶስት ቀናት ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ሰፊ የጦር መሳሪያ እየየከማቸ ነው የሚል መረጃ ባወጣ ሰአታት ልዩነት የሱዳን ጦር አንድ ብርጌድ ኤሊት ፎርስ ወደ አልዳማዚን ማንቀሳቀሱ ታውቋል። ይህም ኢትዮጵያ …
ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና ያሳየችው የንግድ እንቅስቃሴ አበረታች ውጤት ማስመዝገቡ ተገለጸ ኢትዮጵያ ስምምነቱን በቀዳሚነት ከፈረሙና ካጸደቁ ሀገራት መካከል አንዷ ስትሆን፤ እ.ኤ.አ ጥቅምት 9 ቀን 2025 በይፋ ንግድ መጀመሯ ይታወሳል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስ…
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.