Channel
ሸገር 102.1 መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ሸገር የእናንተ ነው! https://bit.ly/33KMCqz
Updated: 2026-08-25
#ማሟሻ በአፄ ሀይለ ሥላሴ ስለሚወስደዉ አብዮታዊ እርምጃ ነሐሴ 16/2018 https://youtu.be/dQqGXSA-MGc?si=D_O1nn362y_nKYNU #mamuasha
ነሐሴ 18 2018 በኢትዮጵያ "የነገ ዕጠፋ ፋንታ" ሲሉ በጠሯቸው ጉዳዮች ላይ ሲመክሩ የቆዩ ተመካካሪዎች አሁን ያለው የዘመን አቆጣጠር እንዲቀጥል በተጨማሪም ዓመተ ልደት፣እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር እና የሂጅራ የዘመን አቆጣጠር ቢካተት የሚል ምክረ ሀሳብ አቅርበው ምክክሩ ተጠናቋል፡፡ ጉ…
Media post
ነሐሴ 18 /2018 መንግስት በ5 ዓመታት ይገነባሉ ካላቸው 1.5 ሚሊዮን ቤቶች መካከል አዲስ አበባ 600000 ድርሻ ይኖራታል፡፡ እስካሁን በከተማዋ የ16000 ቤቶች ግንባታ ተጀምሯል፡፡ በየአመቱ 100000 ቤቶች እንደሚገነቡ እና ይህንን ለማሳካት አስፈላጊው ሁሉ እየተደረገ እንደሆነ…
Media post
ነሐሴ 18 /2018 በበጀት ዓመቱ በሕገ-ወጥ መንገድ የተገኘ ከ2.2 ቢሊዮን ብር በላይ ሀብትና ንብረት ወደ መንግሥት ካዝና ገቢ እንዲሆን መወሰኑን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። ከዚህ ውስጥ ከ731 ሚሊዮን ብር በላይ የሚሆነው የፍርድ ቤትን ውሳኔውን ተከትሎ ወደ መንግሥት ካ…
#ማንንምንእንጠይቅልዎ እናቴን ለማስታመም 10 ቀን ባስፈቅድም ከስራ ተባረርኩኝ https://youtu.be/Os33pybTUlc
የነሐሴ 18 የውጪ ሀገር ወሬዎች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ለሚከናወን የኢቦላ ወረርሽኝ መከላከያ ለቅድመ ዝግጅት ማከናወኛ የሚያግዝ 3 ሚሊዮን ዶላር መመደቡ ተሰማ፡፡ ገንዘቡ የተመደበው ከድርጅቱ የፈጣን ምላሽ መጠባበቂያ ካዝና እንደሆነ አናዶሉ ፅፏል፡፡…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.