Channel
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም]
Updated: 2026-09-06
ትዳር ሁለት ሰዎች አብረው የሚመሩት የጋራ መርከብ ነው። የዚህ መርከብ ትልቁ ነዳጅ መከባበር ነው። መከባበር ከሌለ ትዳር የለም።
~እናቴ ስልኬ ላይ አጠር ያለች ሚስኮል ጣለችብኝ። «ካርድ አልቆባት ይሆን?» ብዬ ወዲያውኑ ሞልቼ ደወልኩላት። ስልኩን ስታነሳው ግን፦ «አይ ልጄ! ካርድ አጥቼ እኮ አይደለም፤ ምናልባት ስራ ላይ ሆነህ ወይም መኪና እየነዳህ እንዳልረብሽህ ብዬ ነው...» አለችኝ። ልቧ በናፍቆት ተሞልቶ …
ዱንያ ላይ ሁሉ ነገር ተሟልቶ የተሠጠው አንድም ሰው የለም፡፡ በዚህ ቢሞላለት በዚያ ጎድሎበታል፡፡ ባላችሁ ነገር አመስጋኝ ሁኑ!
ውድ ዕቃ በየቦታው አይጣልም፤ አንቺም ውድ ነሽ! ራስሽን ለጊዜያዊ የቃላት ማባበያ አትጣይ። ሃላሉ እስኪመጣ ድረስ ክብርሽን ጠብቂ።
ክፍል ❺ 📜የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂ ✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1
ስብራትህን የሚያውቀው ጠጋኙ ብቻ ነው፤ ለተሰበረ ልብ ከአል-ጀባር በቀር ማንም የለውም።
ያ ረብ... እጄ ካንተ በር ዉጭ የሌላዉን እንዳያንኳኳ ባንተ እጠበቃለሁ ፣ችግር በተሰማኝ ጊዜ ሁሉ ቀድሜ ወዳንተ የማማትር ታደርገኝ ዘንድ አንተኑ እማፀናለሁ!!
ርቀትህን ጠብቅ...በማኅበራዊ ግንኙነትህም ሆነ በጓደኝነት ሕይወት ውስጥ መሄጃና መድረሻ የሌለህ ይመስል በሰው ላይ አትጣበቅ። ሰዎችን በጣም አትቅረባቸው ይውጡሃል፣ በጣምም አትራቃቸው ይተፉሃል። ለረጅምና ዘላቂ የጓደኝነት ግንኙነት በትስስራችሁ መካከል መጠነኛ ክፍተት ተው። ሰውን ስትወ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.