Channel
ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa
Updated: 2026-09-04
🇷🇺 ዩክሬን በሩሲያ ሲቪሎች ላይ የምታደርሰው ጥቃት በሀገራት ከሚደገፍ የሽብርተኝነት ድርጊት ጋር እኩል ነው - ባለሙያ “ፕሬዝዳንት ፑቲን ምናልባትም በሩሲያ ውስጥ እና ከሩሲያ ውጭ ወታደራዊ ዩኒፎርም ባልለበሱ አካላት በሲቪል ኢላማዎች ላይ ስለሚፈጸሙት የዩክሬን ጥቃቶች እየተናገሩ …
በዘላቂ ሥነ-ምኅዳራዊ ግብርና ውጤታማ የሆኑ ወጣቶች ተሸለሙ 🇪🇹 የኢትዮጵያ ዘላቂ ሥርዓተ-ምግብና ሥነ-ምኅዳራዊ ግብርና ሕብረት በዘላቂ ሥነ-ምኅዳራዊ ግብርና ዘርፍ ተሰማርተው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ወጣቶች እውቅና እና ሽልማት ሰጥቷል። የሕብረቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ባዩሽ ጸጋዬ…
#Viral | ቸልተኝነት ያልተገባ ዋጋ ሲያስከፍል የሲኖትራክ ሹፌሩ አመቺ ባልሆነና ጥንቃቄ በሚፈልግ መንገድ ላይ የወሰደው እርምጃ መከላከል የሚቻል አደጋን ማስከተሉን ተንቀሳቃሽ ምስሉን የቀረጸው ሰው ሲናገር ተደምጧል፡፡ 📹 ከማኅበራዊ ትስስር ገጽ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል አሽከርካሪ…
🇪🇹 "የኢትዮጵያ ታሪክ የምድር ጌጥ"፡- ጥንታዊ እና ታሪካዊ ቅርሶች ለውጣቱ ትውልድ ማስተዋወቅ ሐመረ ብርሃን የመጻሕፍት እና ሕትመት ሥራ ድርጅት "የኢትዮጵያ ታሪክ የምድር ጌጥ" የተሰኘ የሕፃናት ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ጦር ኃይሎች አካባባቢ በሚገኘው በሆላንድ ፓርክ አዘጋጅቷል…
🇪🇹 ኢትዮጵያ ወረርሽኞችን ቀድሞ ለመከላከል የምትተገብረው አዲሱ የጤና ሥርዓት በመረጃ ላይ የተመሠረተ የጤና ፖሊሲን እና የእቅድ አፈጻጸምን ለማሻሻል የሚያስችል "የጤና እና የዴሞግራፊክ ክትትል ሥርዓት" ተግባራዊ ልታደርግ ነው፡፡ ሥርዓቱ የሚከተሉት ፋይዳዎች ይኖሩታል፦ 🟠 በሽታ…
አሜሪካ ትክክለኛውን የዓለም ካርታን በሚደግፈው የተባበሩት መንግሥታት የውሳኔ ሐሳብ ላይ ብቸኛ የተቃውሞ ድምፅ ሰጠች አሜሪካ የአፍሪካን እና የሌሎችን የዓለም ክፍሎች እውነተኛ መጠን በትክክል የሚያሳየውን “ኢኳል ኧርዝ” (Equal Earth) የካርታ አሠራርን የሚደግፈው የተባበሩት መን…
ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ፕሬዝዳንት ቪላ ኖቫ ዳግም ከተመረጡ በኋላ ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን ቃለ መሐላ ፈፀሙ - የፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት 🇸🇹 ካርሎስ ቪላ ኖቫ የሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ ፕሬዝዳንት በመሆን ሁለተኛውን ባለ አምስት ዓመት የሥልጣን ዘመናቸውን በይፋ ሐሙስ ዕለት ቃለ መሐ…
🗺 “ቅኝ ገዢዎች አፍሪካን አሳንሰው የሚያሳዩ ካርታዎችን ትውልድ ማስተማሪያ አድርገዋል” – ኢትዮጵያዊ ባለሙያ የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲቲዩት የካርታ ሥራ መሪ ሥራ አስፈጻሚ ቴዎድሮስ ካሳሁን እንደገለጹት፣ ለባሕር ጉዞ ተብሎ የተሰራው ነባሩ የ”መርካተር” ካርታ የሰሜንና…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.