Channel
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot
Updated: 2026-08-27
📖 የቁርአን ትምህርት — በነፃ የቁርአን መቅራትን በትክክል መማር የምትፈልጉ ወንዶች ብቻ እፈልጋለው። 👤 ለ4 ወንዶች ብቻ እቀበላለው። ምንም ክፍያ የለም — በነፃ ነው። 📚 ትምህርቱን እኔ ራሴ አስቀራችኋለሁ። ቁርአንን መማር ፍላጎት ያላችሁ ወንዶች በግል መልእክት አግኙኝ። 🤲 …
ሐራም የሆኑ ግንኙነቶች «ጊዜያዊ ደስታ…. ዘላቂ ጸጸት።»
መወድሰ ቁጥብያ ~ የቀደሙት ሰለፎች ያስተላለፉትን ትምህርት እንዲሁም የሶሃባዎችን ታላቅ ክብርና ማዕረግ የሚሸረሽሩ የአስተሳሰብ አዝማሚያዎችን ማስፋፋት ለኡማው ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል፤ በመሆኑም ጥንቁቅና አርቆ አሳቢ የሆኑ የሱና ዑለማዎች ባሉበት ሁኔታ የዚህ አይነት የተሳሳቱ አ…
🔖يجب أن تعرف المرأة أنها خُلِقت لِتلزم بيتها وتخدم زوجها وتربي أولادها #الشيخ_الألباني رحمه الله [ 🎙️ الهدى والنور ٠٣ ] 🔖 ሴት ልታውቅ ይገባል፦ቤቷን ልትይዝ፣ ባሏን ልትካድም እንዲሁም ልጆቿን ለማሳደግ እደ…
(ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 185) ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት በትንሣኤ ቀን ብቻ ነው፡፡ ከእሳትም የተራቀና ገነትን የተገባ ሰው በእርግጥ ምኞቱን አገኘ፡፡ ቅርቢቱም ሕይወት የመታለያ መሳሪያ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡
የሰው ልጅ እንስሳ ተብሎ ሲሰደብ ይቆጣል አንተ አንበሳ ነህ ሲባል ደስ ይለዋል አንበስ ስትባል ደስ የሚልህ አንበሳ ከእንስሳቶች መካከል አደለም እንዴ?
🌹ሚስት የቤት መልካም አስተዳሪ እና ምስጥር ጠባቂ_ናት ነብዩ ﷺ "የምትታዘዝ፣ ራሷን የምትጠብቅ፣ የባሏን ሀብት እና ክብር የምትጠብቅ" ሴት ጥሩ ሴት ናት ብለዋል ቤቷን በንጽህና፣ በፍቅር እና በሰላም ማስተዳደር የትልቁ ሃላፊነቷ ነው።
ምናባዊ ዓለም... እውነተኛ ወንጀል! ~ ከስክሪን በስተጀርባ በምናያቸውና በምናደርጋቸው ነገሮች አንሸወድ! የሶሻል ሚዲያ ድረ-ገጾችና መተግበሪያዎች ምናባዊ ቢሆኑም፡ የምንሰራቸው ወንጀሎች ግን እውነተኛና ዋጋ የሚያስከፍሉ ናቸው። 🛑ወዳጄ ሆይ... አላህን ፍራ፤ ተጠንቀቅ! t.me/…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.