Channel
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469
Updated: 2026-09-12
ኔይማር የክለቡን እዳ ከፍሏል ! ብራዚላዊው ተጨዋች ኔይማር የክለቡ ሳንቶስን የተጨዋቾች የዝውውር እገዳ ማስነሳቱ ተገልጿል። ሳንቶስ በሶስት የዝውውር መስኮቶች ተጨዋች እንዳያስፈርም በፊፋ እገዳ ተጥሎበት ነበር። ይሁን እንጂ ኔይማር በራሱ ተቋም በኩል የሳንቶስን 2 ሚልዮን ዩሮ እዳ በ…
“ ስለ 115 ክስ ሰምተናል ” ሳባህ የአዘርባጃኑ ክለብ ሳባህ ትላንት ኦልድትራፎርድ ላይ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር መጫወቱ ይታወሳል። ክለቡ የማንችስተር ከተማ እና ነዋሪው ላደረገለት ደማቅ አቀባበል በማህበራዊ ትስስር ገፁ አመስግኗል። ክለቡ አያይዞም “ በሌላ ጊዜ እንገናኝ “ ሲል …
“ ከእኔ የተሻለ አመት ያሳለፈ ተጨዋች የለም ” ኪሊያን ምባፔ ፈረንሳዊው የሪያል ማድሪድ ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ባሎን ዶር እንደሚገባው ዳግም ተናግሯል። ከ ሌኪፕ ጋር በነበረው ቃለ ምልልስ ስለ ባሎን ዶር የተጠየቀው ምባፔ “ ከእኔ የተሻለ ጊዜ ያሳለፈ አንድም ተጨዋች የለም ” ብሏል።…
“ ዋንጫ ካሸነፍን እነቀሰዋለሁ ” ማቲውስ ኩንያ የማንችስተር ዩናይትዱ ተጨዋች ማቲውስ ኩንያ በዚህ አመት ዋንጫ የማሸነፍ አላማ መያዛቸውን ገልጿል። “ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ዋንጫ ካሸነፍኩ እነቀሰዋለሁ በዚህ አመት አላማዬ እሱ ነው ” ሲል ኩንያ ተናግሯል። “ ለማንችስተር ዩናይት…
“ ካሪክ በአሰልጣኝነት ህይወቱ ዋንጫ አያሸንፍም ” ጄሚ ካራጋር የቀድሞ የሊቨርፑል ተከላካይ ጄሚ ካራጋር ማይክል ካሪክ ትልቅ ዋንጫ ያሸንፋል ብሎ እንደማያምን ተናግሯል። ጄሚ ካራጋራ ሲናገርም “ የካሪክ የጨዋታ መንገድ ከአሎንሶ ፣ ማሬስካ እና ኢራኦላ ጋር ሲነፃፀር ግልጽ አይደለም "…
አርሰናል ወጪ ለመቀነስ አማካሪ ቀጠረ ! የወቅቱ የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ አርሰናል ወጪ የሚገመግም አማካሪ መቅጠሩን ስካይ ኒውስ ዘግቧል። አማካሪ ተቋሙ ከገመገመ በኋላ ክለቡ ወጪ እንዲቀንስ ሊመክር እንደሚችል ተገልጿል። ወጪ ቅነሳው የክለቡን ከ 800 በላይ ሰራተኞች ይመለከት ስለመሆኑ…
ራፊና የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተባለ ! የስፔን ላሊጋ የ 2026/27 የውድድር ዘመን የወርሀ ነሐሴ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት የባርሴሎናው የፊት መስመር ተሰላፊ ራፊና የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል። ራፊና በወሩ ባደረጋቸው ሶስት ጨዋታዎች 5️⃣ ጎሎችን አስ…
ኢንፋንቲኖ የምርጫ መፈክራቸውን አሳወቁ ! የ ፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በሀላፊነት ለመቀጠል በቀጣይ ምርጫ ዳግም ይወዳደራሉ። ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በዛሬው ዕለት ለፕሬዝዳንታዊ ምርጫው የሚጠቀሙትን መፈክር ይፋ አድርገዋል። የኢንፋንቲኖ መፈክር “ እግርኳስ በአለም ላይ በየትኛውም ቦ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.