Channel
መረጃዎችን ለመላክ @voa_news_amharic_bot
Updated: 2026-08-24
ሳውዲ አረቢያ ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የሚደረጉ የገንዘብ ዝውውሮች ላይ የወንጀል መከላከል ቁጥጥርና ክትትል ማጠናከሯ ተዘገበ ሳውዲ አረቢያ ወደ ኤምሬትስ የሚደረጉ የገንዘብ ዝውውሮችን ከፍተኛ ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና ሽብርተኝነትን የመደገፍ ስጋት አለባቸው በሚባሉ ሀገራት…
አሜሪካ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ዳግም ድርድር ለማስጀመር ዝግጁ መሆኗን ገለጸች በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እና በአባይ ውሃ አጠቃቀም ላይ በ ኢትዮጵያና በ ግብፅ መካከል ለረጅም ጊዜ የዘለቀውን አለመግባባት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት፣ አሜሪካ ድርድር ለማስጀመር ዝግጁ …
ትራምፕ ከኢራን ጋር ምንም ዓይነት ውይይት እንደሌለ ገለጹ፤ ቴህራን በበኩሏ የሆርሙዝ ሰርጥ አሁንም ዝግ መሆኑን አስታወቀች የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ምንም ዓይነት ውይይት እየተካሄደ እንዳልሆነ ማክሰኞ ዕለት አስታውቀዋል። አክለውም የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ለባ…
የዩክሬን የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትር በጦርነቱ ወቅት ምርጫ እንዲካሄድ ጥሪ አቀረቡ የዩክሬን የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትር ሚካኢሎ ፌዶሮቭ በጦርነት ወቅት ምርጫ እንዲካሄድ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን፣ ይህም እ.ኤ.አ. በ2022 የሩሲያ ሙሉ ወረራ ከተጀመረ ወዲህ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ከ…
የቻይና ኩባንያዎች በ12.5 ቢሊዮን ዶላር ወጪ በሚገነባው የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ላይ ለመሳተፍ ከቀረቡ ድርጅቶች ውስጥ የበላይነቱን ያዙ በኢትዮጵያ በ12.5 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወጪ በሚገነባው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ላይ ለመሳተፍ ከቀረቡት …
የአገራዊ ምክክሩ አራት አጀንዳዎች ከስምምነት ሳይደረስባቸው ወደ ቀጣይ ዙር ተሻገሩ❗❗ በአገራዊ ምክክሩ የመንግሥት አደረጃጀትን ጨምሮ አራት አከራካሪ ጉዳዮች በ120 አባላት ያለው የሐሳብ አዘጋጅ ቡድን ስምምነት ሳይደረስባቸው ወደ ቀጣዩ የምክክር ሂደት መሻገራቸው ተገለጸ። በአጀንዳው …
አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአራት አፍሪካ ሀገራት ከባድ ውሳኔ አሳለፈች የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ለሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ካሜሩን እና ኢትዮጵያ ዜጎች ተሰጥቶ የነበረውን ጊዜያዊ መኖሪያ ፈቃድ ማቋረጡን ተገልጿል። ይህ ውሳኔ በአገራቸው ባለው የፀጥታ፣ የጦርነት ወ…
በ2026 የመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት 50 ሺህ 600 ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ለቀው መሰደዳቸው ተገለፀ በተያዘው 2026 የመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት ውስጥ 50 ሺህ 600 የሚሆኑ ሰዎች በምስራቁ የፍልሰት መስመር በኩል ከኢትዮጵያ መውጣታቸውን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM) ባወ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.